ባጃጅ የሠራው የ14 ዓመት ታዳጊ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)የ14 ዓመት ታዳጊና የ8ኛ ክፍል ተማሪ የሆነው አብዱልሃፊዝ ጸጋዬ የሚኖረው በጉራጌ ዞን ሙኽር አክሊል ወረዳ ነው። የተለያዩ የፈጠራ ሥራዎች የሠራው አብዱልሃፊዝ እስካሁን ወደ አምስት የሚጠጉ የፈጠራ ሥራዎች መሥራቱንም ገልጿል። ከእነዚህም ውስጥ በኤሌክትሪክ እና በፀሐይ ብርሃን የሚሰራ ባለ ሦስት እግር ተሽከርካሪ ይገኝበታል። ከቴክኖሎጂው ጋር የተዋወቀው የሰባት ዓመት…
https://www.fanabc.com/archives/283012