38ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ በዓለም አቀፍ መገናኛ ብዘኃን እይታ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ ሀገራት መሪዎችና ዓለም አቀፍ ተቋማት የሥራ ኃላፊዎችን እንዲሁም ዲፕሎማቶችን ያሰባሰበው 38ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ በዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙኃን ሰፊ ሽፋን አግኝቷል፡፡ ለሁለት ቀናት በአዲስ አበባ የአፍሪካ ኅብረት አዳራሽ የተካሄደው ዓመታዊ የመሪዎች ጉባኤ በርካታ ሐሳቦችን፣ የጎንዮሽ ውይይቶችን እና የቀጣይ የጋራ አጀንዳዎች ላይ መክሮ ፍፃሜውን…
https://www.fanabc.com/archives/283015