የህብረቱ ጉባዔ ለከተማችን ድምቀትና የኢኮኖሚ መነቃቃት ፈጥሯል-ከንቲባ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ ለከተማችን ድምቀትና የኢኮኖሚ መነቃቃት ፈጥሯል ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለፁ፡፡ 38ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ በደማቅ ሁኔታ ሲካሄድ ቆይቶ ትናንት ማምሻውን ተጠናቅቋል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ጉባዔውን አስመልክቶ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ÷”የህብረቱ ጉባዔ ለከተማችን ድምቀትና የኢኮኖሚ መነቃቃት…
https://www.fanabc.com/archives/283018