የዩኤን ዲፒ የአፍሪካ ቀጣና ዳይሬክተር የመዲናዋን የመልሶ ማልማት ሥራ አደነቁ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም (ዩኤንዲፒ) የአፍሪካ ቀጣና ዳይሬክተር አሁና ኤዚያኮንዋ ጋር ተወያይተዋል። በዚሁ ወቅት ዳይሬክተሯ አዲስ አበባን ለነዋሪዎቿ ምቹ ለማድረግ በተጀመረው የመልሶ ማልማት ሥራ መደነቃቸውን ከንቲባዋ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው ገልጸዋል፡፡ በከተማው ልማት የነዋሪዎች ተጠቃሚነትን ያረጋገጠ አካታች የልማት ስትራቴጂ መተግበሩን…
https://www.fanabc.com/archives/283025