ኢትዮጵያ እና ዩናይትድ ኪንግደም በትብብር በሚሠሩበት ጉዳይ ላይ መከሩ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ከዩናይትድ ኪንግደም ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አንጄላ ሬይነር ጋር የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩትን ጎብኝተዋል፡፡ በዚሁ ወቅት ሀገራቱ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስን ጨምሮ በቴክኖሎጂ እና ሌሎች የትብብር መስኮች በጋራ ለመሥራት የሚያስችል ፍሬያማ ውይይት ማድረጋቸውን ነው አቶ ተመስገን በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው የገለጹት፡፡ የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሯ…
https://www.fanabc.com/archives/283031