ለማህበረሰቡ የተሟላ የህክምና አገልግሎት ተደራሽ ማድረግ የሚያስችል ሥርዓት እየተፈጠረ ነው – ዶክተር መቅደስ ዳባ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለማህበረሰቡ የተሟላ የህክምና አገልግሎት ተደራሽ ማድረግ የሚያስችል ሥርዓት ለመፍጠር በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ገለፁ። ሚኒስትሯ እና ሌሎች የፌዴራል የሥራ ኃላፊዎች በጉራጌና ሀድያ ዞኖች በጤናው ዘርፍ እየተከናወኑ የሚገኙ ሥራዎችን ዛሬ ተመልክተዋል፡፡ በዚህ ወቅት ዶ/ር መቅደስ ዳባ እንዳሉት÷ በክልሉ በሚገኙ ጤና ተቋማት እየተከናወኑ…
https://www.fanabc.com/archives/284653