🏴አርሰናል ከ ማንችስተር ዩናይትድ 🏴
በሁሉም ውድድሮች 230 ጨዋታዎችን አድርገዋል። ማንችስተር ዩናይትድ 99 ጊዜ ሲያሸንፍ አርሰናል 88 ጊዜ አሸንፏል 53 ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀዋል።
በሁለቱ ክለቦች መካከል በተደረገው ጨዋታዎች 182 ጎሎች ሲቆጠሩ ከነዚህም መካከል 81 ጎሎችን አርሰናል እንዲሁም 101 ጎሎችን ደግሞ ማንችስተር ዩናይትድ ማስቆጠር ችሏል።
እስካሁን ድረስ ሁሉቱ ክለቦች በ ኤምሬትስ ስቴድየም ላይ 35 ጊዜ የተገናኙ ሲሆን አርሰናል 16 ጊዜ በማሸነፍ የበላይነቱን ሲይዝ ማን ዩናይትድ ደግሞ 11 ጊዜ መርታት ችሏል ቀሪዉን 8 ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ነው መጠናቀቀ የቻሉት።
ይቀጥላል.........
©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3