የወደፊት እጣ ፋንታው ያልታወቀው 'Cr7'!
የሳኡዲው ክለብ አል-ናስር ዳይሬክተር ፈርናንዶ ሄሮ ለፖርቹጋላዊው ኮከብ ክርስቲያኖ ሮናልዶ አዲስ የኮንትራት ማራዘሚያ ጥያቄ ሊያቀርብ ነው።
በ2024/25 አመቱ መጨረሻ ኮንትራቱ በአል-አላሚዎቹ ቤት የሚጠናቀቀው ሮናልዶ እስከአሁን በክለቡ ያለውን ኮንትራት አላደሰም።
ሮናልዶ የአል-አዋል ፓርክ ስታድየም ላይ እግሩን ከረገጠበት ቀን ጀምሮ በክለቡ 77 ጨዋታዎች ሲያደርግ 67 ግቦችና 18 አሲስቶች አድርጓል።
[AS]
©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3t