የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአፍሪካ የመጀመሪያ የሆነውን ኤ350-1000 "Ethiopia land of origins" የሚል ስያሜ የተሰጠውን የመንገደኞች አውሮፕላን ዛሬ ከኤር ባስ የአውሮፕላን ኩባንያ ተረክቧል ።
በአፍሪካ የመጀመሪያ የሆነው የኤ350-1000 የመንገደኞች አውሮፕላን ከፈረንሣይ ቱሉስ ተነስቶ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ጥቅምት 26 ቀን 2017 ከቀኑ 8 ፡00 ሰዓት ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ እንደሚያርፍ ይጠበቃል።