.
በጀነት ውብ መደብ ላይ፣ አየሩ ሁሉ በምስክ ሽታ በተሞላበት ታላቅ ስፍራ ከነቢዩ ﷺ ጋር ተቀማምጠሃል...
ውዱ ነቢያችን ﷺ በአይኖቻቸው በፍቅር እያዩህ፣ በዱንያ ሳለህ በሳቸው ላይ ታወርድ የነበረውን እያንዳንዱን #ሰለዋት እያስታወሱህ...
«በዱንያ ሳለህ ያወረድከው ሰለዋት ሁሉ ይደርሰኝ ነበር፤ ዛሬ ደግሞ ውጤቱን በአይኖችህ እይ!» ብለው ፈገግ ብለው ሲያበስሩህ imagen 🥹🤍
ሶሉ አለነብይ..
إِنَّ اللهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمً ۞