📊 እንደ እውነቱ ከሆነ፣ ሊቨርፑል ዋንጫውን ያነሳል! 🏆
በታሪክ፣ በፕሪምየር ሊግ 13ኛ ሳምንት ላይ ከ6 ነጥብ በላይ ልዩነት የፈጠሩ ቡድኖች ሁሉም ዋንጫውን አንስተዋል! 🤔
አሁን ሊቨርፑል በ9 ነጥብ ልዩነት እየመራ ነው! 🔥
ታሪካዊ መረጃ: ከዚህ በፊት ማን ዩናይትድ (11 ነጥብ)፣ ሊቨርፑል (8 ነጥብ)፣ ሲቲ (8 ነጥብ)፣ እና ቼልሲ (7&6 ነጥብ) ነበሩ የመሩት። ሁሉም አሸንፈዋል! ⚽️