🚨 ዜና: ሀሪ ማጓየር ወደ እንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን ሊመለስ ይችላል! 🏴⚽
አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም እንደገለጹት፣ እንግሊዛዊው ተከላካይ ሀሪ ማጓየር ለብሔራዊ ቡድን መጠራት ይገባዋል። "አሁን በጥሩ ሁኔታ ላይ ነው" ብለዋል።
አዲሱ አሰልጣኝ ቶማስ ቱሄል በሚቀጥለው ሳምንት የተጫዋቾችን ዝርዝር ይፋ ሊያደርግ ነው።
ማጓየር ባለፈው አመት በጉዳት ምክንያት ከሶስቱ አናብስት የአውሮፓ ዋንጫ ቡድን ውጪ ነበር።
እንግሊዝ በሚቀጥለው ወር ከአልባንያ እና ላቲቪያ ጋር የአለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎችን ታደርጋለች። 🌍🏆