ነፃ ኢንተርኔት መጠቀም የምንችልበትን መንገድ እስክናገኝ ድረስ ሌላ አማራጭ አግኝተናል ያው ነፃ ባይሆንም ትንሽ ብር ተጠቅመን ብዙ አገልግሎት ማግኘት እንቺላለን.
የማህበራዊ ሚዲያ ጥቅሎች ናቸው ለ ethiotelecom ያገለግላል
ለምሳሌ *999# ተጠቅመን የ ቴሌግራም package ገዛን እንበል . ከስር የምለቃቸውን ሰርቨሮች ተጠቅማቺሁ የትኛውንም platform መጠቀም ትቺላላችሁ.
እኔ በበኩሌ ቴሌን ማስቀየም ስለምፈልግ የ 1ብር የ ቴሌግራም package ገዝቼ tiktok እገባለው 😁 ቴሌን ማስነቀል ማለት ይሄ አይደለም? 😎
ሰርቨር ከስር ይለቀቃል.
ላልሰሙት share አያደረግን!