📣 Woldia University
አዲስ የተመደባችሁ የቅድመ-ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች ፣ በ 2016 በሬሜዲያል ማለፊያ ነጥብ ያመጣችሁ እንዲሁም በ 2016 ከ 1ኛ አመት Withdraw የሞላችሁ ተማሪዎች ምዝገባ የሚካሔደው ህዳር 18 እና 19/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
በሪሚዲያል ፕሮግራም አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ቀን ህዳር 19-20/2017 ነው ተብሏል፡፡
https://t.me/fresh_handouts
https://t.me/students_channel_eth