😘 ልኡል ተወለደ😘
የምስራች አሉ መላእክቶች ወርደው
በሜዳ ለነበሩ ለእረኞች ተገልጠው
ካህናቶች እያሉ ስሙን ሚያስተምሩ
ቀድመው የሰሙት ግን እረኞች ነበሩ
ህጻን ተወለደ በቤተልሔም
የነገስታት ንጉስ መድሃኔዓለም
ያለ ወንድ ፈቃድ በድንግል መሀጸን
በመንፈስ አደረ መድሀኒት ሊሆነን
እነሱ የጠበቁት በነገስታት ቤት
እሱ ግን መረጠ የከብቶችን በረት
ዝቅ ብሎ መጣ ሁሉን ድል ሊያረግ
ሊሆንልን ፈቅዶ የመሰዋት በግ
የምስራች ስሙ አዳኝ ተወለደ
የነገስታት ንጉስ ሁሉን የወደደ
ምስጋና ምስጋና አሁንም ምስጋና
የተወለው ህጻን ገናና ነውና
እልልታ እልልታ አሁንም እልልታ
መስዋዕት ሊሆን ተወለደ ጌታ
ጭብጨባ ጭብጨባ ለስሙ ጭብጨባ
ዝቅ ብሎ መጣ ሊያብስልን እንባ
ዝማሬ ዝማሬ ለስሙ ዝማሬ
ሊያስመልጠን መጣ ሊያተርፈን ከአውሬ
ስለዚህ አመስግኑ ዘምሩ በልልታ
ተወልዶልናልና የነገስታት ጌታ
✍️✍️ይዲድያ ተሾመ✍️✍️
ግጥሜን ለኢየሱስ
💙እወዳቸዋለ💙
---------------------------------------------------------
SHARE
| @GITIM_ALEM |
| @GITIM_ALEM |
--------------------------------------------------------
SHARE
Contact me @abu_ND8
የምስራች አሉ መላእክቶች ወርደው
በሜዳ ለነበሩ ለእረኞች ተገልጠው
ካህናቶች እያሉ ስሙን ሚያስተምሩ
ቀድመው የሰሙት ግን እረኞች ነበሩ
ህጻን ተወለደ በቤተልሔም
የነገስታት ንጉስ መድሃኔዓለም
ያለ ወንድ ፈቃድ በድንግል መሀጸን
በመንፈስ አደረ መድሀኒት ሊሆነን
እነሱ የጠበቁት በነገስታት ቤት
እሱ ግን መረጠ የከብቶችን በረት
ዝቅ ብሎ መጣ ሁሉን ድል ሊያረግ
ሊሆንልን ፈቅዶ የመሰዋት በግ
የምስራች ስሙ አዳኝ ተወለደ
የነገስታት ንጉስ ሁሉን የወደደ
ምስጋና ምስጋና አሁንም ምስጋና
የተወለው ህጻን ገናና ነውና
እልልታ እልልታ አሁንም እልልታ
መስዋዕት ሊሆን ተወለደ ጌታ
ጭብጨባ ጭብጨባ ለስሙ ጭብጨባ
ዝቅ ብሎ መጣ ሊያብስልን እንባ
ዝማሬ ዝማሬ ለስሙ ዝማሬ
ሊያስመልጠን መጣ ሊያተርፈን ከአውሬ
ስለዚህ አመስግኑ ዘምሩ በልልታ
ተወልዶልናልና የነገስታት ጌታ
✍️✍️ይዲድያ ተሾመ✍️✍️
ግጥሜን ለኢየሱስ
💙እወዳቸዋለ💙
---------------------------------------------------------
SHARE
| @GITIM_ALEM |
| @GITIM_ALEM |
--------------------------------------------------------
SHARE
Contact me @abu_ND8