ወንድ እና ሴት! ብቻ
Transgender የሆኑ የአሜሪካ ዜግነት ያላቸውን ሰዎች ከአሜሪካ የወታደር ተቋማት እንዲሁም ከእስፓርታዊ ውድድሮች የሚያግደውን አንቀፅ ያረቀቁት ዶናርድ ትራምፕ ትላንት በቃለ መሀላቸው ላይ የተናገሩት ንግግር የሀጢያት ፅዋን በመጋት ላይ ላሉት ታላቅ ድንጋጤን አማኝ የሆኑት ክርስቲያኑ ማህበረሰብ ደግሞ ትልቅ ደስታ እና እፎይታን ፈጥራል።
"በእኔ የአስተዳደር ዘመን በአሜሪካ ውስጥ ዕውቅና የሚኖራቸው ሁለት ፆታዎች እነሱም ወንድ እና ሴት ብቻ ናቸው።" በማለት ፕሬዚዳንት ትራምኘ አስረግጠው ተናግረዋል ምንም እንኳን የሳቸው Background ጥሩ የሚባል ትዝታ ባይኖረውም ይህ ውሳኔ ለመላው አሜሪካዊ አባት እና እናት እንዲሁም ፖስተሮች እፎይታን ለትንሽ አመታት የፈጠረ ተግባር ነው። በፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ዘመነ መንግስት ይህ ርካሽ ተግባር በአንዳንድ የአፍሪካ ሀገራት በእርዳታ ሽፋን እንዲደግፍት ለማድረግ መሞከሩ ሚታወስ ነው።
ምን ሀሳብ አላችሁ?
በማርከን ዘጋቢ Gift የተተነተነ
@gitima_lem
@gitim_alem