የህይወቴን መልህቅ ሰሪው ተረከብከኝ
ከመንገዳገዴ ከእንቅፍት ያከምከኝ
መንገዴን አልመርጥ ከእንግዲ በኃላ
በወደድኸው ምራኝ ህይወቴን በሙላ (2x)
ኢየሱስ 4x ወዳጄ ጌታዬ ኢየሱስ
መልካም እረኛዬ ኢየሱስ
ኢየሱስ 4x ትሁቱ መምህሬ ኢየሱስ
ደጉ አስተማሪዬ ኢየሱስ
መጠጊያ መተማመኛዬ ጌታዬ
አመለጥሁ ባንተ ተከልዬ
ከጥፍት ባንተ ተከልዬ
ስምህን ጠርቼ አረፍሁኝ ከጭንቀት
ከአዛለኝ የሀጥያት ፍርሀት
ሆነኸኝ የዘላለም እረፍት
የግርግር አለም ምኑ ያስደስታል
አያስተማምንም ሁሉ ይቀየራል
እደበቃለሁ ገብቼ ከእቅፍህ
ጌታዬ አንተን ነው 'ምተማመንብህ
አገኘሁኝ መተማመኛ
ለጠላቶቼ የማይተኛ
እኔም በክንዶቹ አርፋለሁኝ
ሁሉንም በእርሱ ላይ ጥላለሁ (2x)
ስላደረክልኝ መልካም/በጎ ነገር
እኔ ምን እላለሁ ከዚህ በቀር
ጌትዬ ስምህ ይክበር (3x)
ውድዬ አንተው ክበር (3x
ኢየሱስ
ቃለአብ መንግስቱ
| @GITIM_ALEM
| @GITIM_ALEM
ከመንገዳገዴ ከእንቅፍት ያከምከኝ
መንገዴን አልመርጥ ከእንግዲ በኃላ
በወደድኸው ምራኝ ህይወቴን በሙላ (2x)
ኢየሱስ 4x ወዳጄ ጌታዬ ኢየሱስ
መልካም እረኛዬ ኢየሱስ
ኢየሱስ 4x ትሁቱ መምህሬ ኢየሱስ
ደጉ አስተማሪዬ ኢየሱስ
መጠጊያ መተማመኛዬ ጌታዬ
አመለጥሁ ባንተ ተከልዬ
ከጥፍት ባንተ ተከልዬ
ስምህን ጠርቼ አረፍሁኝ ከጭንቀት
ከአዛለኝ የሀጥያት ፍርሀት
ሆነኸኝ የዘላለም እረፍት
የግርግር አለም ምኑ ያስደስታል
አያስተማምንም ሁሉ ይቀየራል
እደበቃለሁ ገብቼ ከእቅፍህ
ጌታዬ አንተን ነው 'ምተማመንብህ
አገኘሁኝ መተማመኛ
ለጠላቶቼ የማይተኛ
እኔም በክንዶቹ አርፋለሁኝ
ሁሉንም በእርሱ ላይ ጥላለሁ (2x)
ስላደረክልኝ መልካም/በጎ ነገር
እኔ ምን እላለሁ ከዚህ በቀር
ጌትዬ ስምህ ይክበር (3x)
ውድዬ አንተው ክበር (3x
ኢየሱስ
ቃለአብ መንግስቱ
| @GITIM_ALEM
| @GITIM_ALEM