ተሰሚ ነህ በሰማይ በምድር
ጉልበት ሁሉ ሚንበረከክልህ
የፈጠርከን እንሰግድልሃለን
ሞገስህን ክብርህን እያየን
ይሹሩን ሆይ በሰማያት ላይ ለእረድኤትህ
በደመናት ላይ እንደሚሄድ
እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም
ኧረ እንደርሱ ያለ ቢፈለግም የለም
✍️ መስከረም ጌቱ
@gitim_alem
ጉልበት ሁሉ ሚንበረከክልህ
የፈጠርከን እንሰግድልሃለን
ሞገስህን ክብርህን እያየን
ይሹሩን ሆይ በሰማያት ላይ ለእረድኤትህ
በደመናት ላይ እንደሚሄድ
እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም
ኧረ እንደርሱ ያለ ቢፈለግም የለም
✍️ መስከረም ጌቱ
@gitim_alem