❤️ በትውልድ ቅብብሎሽ ውስጥም ጎፈሬ አብሮ ነው! ❤️
በፕሪምየር ሊጉ የ19ኛ ሳምንት መርሐ-ግብር
ኢትዮ ኤሌክትሪክ አርባምንጭ ከተማን 2ለ1 ባሸነፈበት ጨዋታ ግብ ያስቆጠረው አቤል ሀብታሙ ከህፃን ሜሎን ሸዋረጋ ካሣሁን ተካ የማሊያ ስጠኝ ጥያቄ ቀርቦለት የነበረ ሲሆን ተጫዋቹም አድናቂው ለሆነችው ልጅ በጨዋታው የተጠቀመውን ውቡን የጎፈሬ ማሊያ አበርክቶላታል።
😍 ፍቅር፣ አድናቆት እና ክብር በተመራጩ ጎፈሬ መለያ ሲገለፁ 🤩
@goferesportswear