ወደ ወልቂጤ ዩኒቨርስቲ የተመደባቹህ ሬሚዲያል ሙስሊም ተማሪዎች በሙሉ!!!
✅ السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
📝 በመጀመሪያ ምስጋና ሁሉ ለአላህ የተገባ ይሁን፣ በመቀጠልም የሰላም ተምሳሌት ወደ ሆነችው ግቢያችን(WKU) በሬሚዲያል(remidial) የተመደባችሁ ሙስሊም ወንድም እና እህቶች እንኳን ወደ ግቢያችን ❮ወልቂጤ ዩኒቨርስቲ❯ በሰላም መጣችሁ!!
🍇 የወልቂጤ ዩኒቨርስቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዐም እናንተን ሙስሊም ወንድም እህቶቹን ለመቀበል ዝግጅቱን አጠናቆ የናንተን መምጣት በጉጉት በመጠበቅ ላይ ይገኛል።
👌 ስለሆነም ከዚህ በታች በተቀመጡት አድራሻዎች በመደወል ልንረዳችሁ የምንችለውን ነገር በሙሉ እንድትጠይቁ ስንጋብዛችሁ በደስታ ነው።
1, አብዱልሀሚድ ኸይሩዲን(ዋና አስተባበሪ)
📲 +251947966596
2 አብዱረዛቅ ሹክራ
📲 +251921788881
3 ነጅሙዲን ስርባር
📲 +251985555161
4 ፈይዱ ሚስባህ
📲 +251937223046
5 ሃዛሊ ዚያድ
📲 +251980221240
👌 አስተባባሪ እህቶችን በጀመዓችን ዋና አስተባበሪ በኩል ማግኘት ትችላላቹህ!
NB: ግቢያችን ላይ የተለያዩ የጥመት አንጃዎች ስለሚገኙ ጥንቃቄ አይለየን‼️
አላህ በሰላም ያገናኘን🤲
የWKU ሰለፊይ ተማሪዎች official ቻናል
👇👇👇
@Deawaaselefiyah
@welkiteunver