የጉብሬና አካባቢው የሰለፍዮች ቻናል 🇸🇦


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


ትክክለኛው እስላማዊ አስተምህሮ ከቁርአንና ከሐዲስ ከደጋግ ቀደምቶች አረዳድ ከታማኝ ዑለሞች ንግግር የሚሰራጭበት ቻናል ነው።

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


📙 السَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اللهِ وَبَرَكاتُهُ‎

        ይህ የወንድም አቡ ዘከሪያ ሙሀመድ አል-ወልቂጢይ ሙሀደራዎች እና ኹጠቦችን የምታገኙበት ቻናል ነው። ተቀላቀሉ ለወንድም እህቶችም ጋብዙ። በአላህ ፈቃድ ትጠቀሙበታላችሁ ብለን እናስባለን።

ለመቀላቀል ይህንን ሊንክ ተጫኑ
⇣⇣⇣       ⇣⇣⇣        ⇣⇣⇣
http://t.me/alwelkitymuhadra
http://t.me/alwelkitymuhadra


📲 مَدْرَسَةُ دَارِ السَّلَامِ عَلَىٰ الْبَثِّ الْمُبَاشِرِ.

↪️ ዳሩ ሰላም on line ት/ቤት!

ታላቅ ብስራት ለእውቀት ፈላጊ ተማሪዎች እነሆ ዳሩ ሰላም የኦንላይን መርከዛችን ካለፉ ውስን ወራቶች ጀምሮ ተማሪዎችን ቃዒደቱ ኑራኒየ፣ የቁርአን ንባብ፣ የቁርአን ሒፍዝ እያስቀራ ለከፍታ እያበቃ ይገኛል።

መርከዙ በ on line የሚሰጠው ትምህርት

1, ለጀማሪዎች ቃዒደቱ ኑራኒያ
2, ቁርአን ነዞር (በእይታ በተጅዊድ)
3, ቁርአን ሂፍዝ (ሽምደዳ)

📲 ትምህርቱ የሚሰጠው በ tellegram livestream ላይ ነው

⌚️የቂርአት ግዜ በተመለከተ ማታ ከ01:00 ጀምሮ እስከ 03:00 ነው ትምህርት የሚሰጠው።

🔊 ልብ ይበሉ ማእከላችን ተማሪዎችን ኑራኒያ ወይም ቁርአን በእይታ ወይም በሒፍዝ ካስጨረሰ ቡሀላ ሰርተፍኬት (የምስክር ወረቀት) በመስጠት ያስመርቃል።


ለመመዝገብ ወደዚህ ግሩፕ ግቡ
⇣⇣⇣       ⇣⇣⇣        ⇣⇣⇣
https://t.me/darusselam01
https://t.me/darusselam01


🔸 አዲስ ሙሀደራ

🔊 “ምንዳክ በስራህ አይነት ነው!!”

🎙በሸይኽ አቡ ዐብዲል ሀሊም ዐብዱል ሀሚድ ያሲን አል-ለተሚይ (ሐፊዘሁላህ)

ሌራ ኢማሙ አህመድ መስጂድ የተደረገ

t.me/abuzekeryamuhamed
t.me/abuzekeryamuhamed


↪️ አንገብጋቢ መልእክት ሶሻል ሚዲያ ለሚጠቀሙ ወንድም እና እህቶች!

በተለያዩ የሶሻል ሚዲያዎችን በዚክር ቃላቶች እራስን ስለመሰየም ለጂናው የሰጠው መልስ እንደሚከተለው ነው፦

"ይህን ስም መቀየር አንተ ላይ ግዴታ ነው። ምክንያቱም ያንተ ማንነት "سبحان الله" አይደለም። "سبحان الله"ማ ቢሆን ከተደነገጉ የሸርአዊ ዚክቶች ነው የሚቆጠረው።"

ምንጭ፦ አል’ፈታዋ 11/ 477

ስለዚህ ብዙዎቻችን እንደዚህ አይነስ ስሞችን እንጠቀማለን።

ለምሳሌ፦

الحمد الله، سبحان الله، الله أكبر، لا إله إلا الله.

ኢሔን ማስተካከል አለበን። የአላህን ዚክር ለስም መጠቀም የለብንም።

t.me/abuzekeryamuhamed
t.me/abuzekeryamuhamed


ወደ ወልቂጤ ዩኒቨርስቲ የተመደባቹህ ሬሚዲያል ሙስሊም ተማሪዎች በሙሉ!!!

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

📝 በመጀመሪያ ምስጋና ሁሉ  ለአላህ የተገባ ይሁን፣  በመቀጠልም  የሰላም ተምሳሌት ወደ ሆነችው ግቢያችን(WKU)  በሬሚዲያል(remidial) የተመደባችሁ   ሙስሊም  ወንድም እና እህቶች እንኳን ወደ ግቢያችን ❮ወልቂጤ ዩኒቨርስቲ❯ በሰላም መጣችሁ!!

  🍇  የወልቂጤ ዩኒቨርስቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዐም እናንተን ሙስሊም ወንድም እህቶቹን  ለመቀበል ዝግጅቱን አጠናቆ የናንተን መምጣት በጉጉት በመጠበቅ ላይ ይገኛል።
 
👌 ስለሆነም ከዚህ በታች በተቀመጡት አድራሻዎች በመደወል ልንረዳችሁ የምንችለውን ነገር በሙሉ እንድትጠይቁ ስንጋብዛችሁ በደስታ ነው።

1, አብዱልሀሚድ ኸይሩዲን(ዋና አስተባበሪ)
📲 +251947966596

2 አብዱረዛቅ ሹክራ
📲 +251921788881

3 ነጅሙዲን ስርባር
📲 +251985555161

4 ፈይዱ ሚስባህ
📲 +251937223046

5 ሃዛሊ ዚያድ
📲 +251980221240

👌 አስተባባሪ እህቶችን በጀመዓችን ዋና አስተባበሪ በኩል ማግኘት ትችላላቹህ!

NB:  ግቢያችን ላይ የተለያዩ የጥመት አንጃዎች ስለሚገኙ ጥንቃቄ አይለየን‼️

           አላህ   በሰላም ያገናኘን🤲

የWKU ሰለፊይ ተማሪዎች official ቻናል
👇👇👇
@Deawaaselefiyah
@welkiteunver


በዱዓቶች አላማችሁን እወቁ
---------------------------------

በዚህ ፕሮግራም የተዘናጉት ይነቃሉ! የማያውቁት ይማራሉ
ዱዓቶች የተጣለባቸውን ግደታ ሊወጡ ይገባል
➪ የኑሕ የዳዕዋ ጉዞ ትምህርት ሊሆነን ይገባል።
ይህ ዳዕዋችን አይከፋፍልም
ከሙመዓዎች እና ኢኽዋኖች መጠንቀቅ ያስፈልጋል

🎙 الأُسْـتَاذُ أَبُو حَمَوْيَة شَمْسُو غُلْتَا «حَفِظَهُ الله»
🎙 በኡስታዝ አቡ ሀመዊያህ ሸምሱ ጉልታ አላህ ይጠብቀው!

🏝 በአሊቾ ዊሪሮ ወረዳ በገደራት ቀበሌ ልዩ ስሙ ጮል በተሰኘችው መንደር በአል-አቅሳ መስጂድና መድረሳ የቀረበ

🗓
እለተ-ቅዳሜ [ጥር 10/2017]

t.me/Abdul_halim_ibnu_shayk

🏝 ••⇣⇣.  🏖   ••⇣⇣ 
╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞.   ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞

🖥️ በ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
🏝 ⇣⇣⇣🍭⇣⇣⇣📲 ⇣⇣⇣↙️
https://t.me/AbuImranAselefy
https://t.me/AbuImranAselefy
https://t.me/AbuImranAselefy


ዒልምን ፈልጎ መሰባሰብ
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
🎙 ሸይኽ ዐብዱልሐሚድ ብን  ያሲን አል'ለተሚይ! አላህ ይጠብቃቸው!

🎙 لفَضِيلَةِ الشَّيخِ عبد الحميد بن ياسين السني السلفي السلطي اللتمي «حفظه الله ورعاه»

👉 በሙሐደራው፦
➩ ሰለፍያ ማለት ብቸኛ የሆነ ዘመን፣ ብሄር፣ ከለር፣ የሰው አይነት፣ የማይገድበው ጥርት ያለ ትክክለኛው የሰው ልጆች ማንነት ነው

➪ ሁሉም ይወቅ! 👉 እኛ የሱና ሰዎች ነን። ግባችንም ትክክለኛውን እስልምና ከቀደምት አበዎቻችን እንደተወረሰው አድርገን እናስተምራለን።

➩ የማስተማር ይዘቱም በጁምዓ ኹጥባ፣ በሀለቀተል-ዒልም፣ በሙሐደራ፣ ኪታብ በመፃፍ፣ በኮርስ... ወዘተ

    ➧ ሌ  ሎ  ች  ም ትምህርቶች አሉ!

🏝 በአሊቾ ዊሪሮ ወረዳ በገደራት ቀበሌ ልዩ ስሙ ጮል በተሰኘችው መንደር በአል-አቅሳ መስጂድና መድረሳ ከቀረበ ሙሐደራ የተወሰደ

▵▮▱▰▱▰▱▰▱▰▱▰▯▴
⚙ 📝 أَبُـــو عِـمْــرَان ❨𝕒𝕓𝕦 𝕚𝕞𝕣𝕒𝕟❩

🏝 ••⇣⇣.  🏖   ••⇣⇣ 
╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞.   ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞

🖥️ በ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
🏝 ⇣⇣⇣🍭⇣⇣⇣📲 ⇣⇣⇣↙️
https://t.me/AbuImranAselefy
https://t.me/AbuImranAselefy
https://t.me/AbuImranAselefy


Репост из: የ ሸይኽ ሙሐመድ ሀያት ቻናል
በስልጤ ዞን አሊቾ ውሪሮ እየተካሄደ ያለው ደማቅ አገር አቀፍ ፕሮግራም በደማቅ ሁኔታ ጁምዓ ከተሰገደ ጀምሮ እንደቀጠለ ነው

ሸይኽ ዐብዱልሀሚድ (ሀፊዘሁላህ)

በቀጥታ ስርጭት online ለመከታተል

ገባ 👇ገባ👇 በሉ ሼር በማድረግ አዳርሱ
https://t.me/IbnShifa?livestream=f641a22aabc43cf9dd


Репост из: የኢስላም ብርሃን የዕውቀት ማዕድ
🕌  🕌 ልዩ የዳዕዋና ኮርስ ፕሮግራም

      በአላህ ፈቃድ የዲን ትምህርት ድግስ ከዛሬ ጥር 9/5/2017 የጁመዓ ኹጥባና ሰላት ጀምሮ  ለተከታታይ 3 ቀናቶች ተዘጋጅቷል ::

ቀናቶቹ በታላላቅ የሀገራችን  መሻይኾችና ኡስታዞች  የኮርስና የሙሃደራ ፕሮግራሞች ይደምቃሉ::

➡️  ቦታ

     በአሊቾ ዊሪሮ ወረዳ በገደራት ቀበሌ ልዪ ስሙ ጮል በተሰኘችው መንደር በአል-አቅሳ መስጂድና መድረሳ ተሰናድቶ ይጠብቃችኋል::

የፕሮግራሙ አዘጋጅ :-
     የገደራት ቀበሌ አል-አቅሷ መስጂድ እና መድረሳ ማህበረሰብ እና የአካባቢው ተወላጆች

በዝግጅቱ ላይ ከሚገኙ ውድና ብርቅዬ መሻይኾች መካከል:

↪️  አሸይኽ ዐብዱልሐሚድ ቢን ያሲን አለተሚይ(ከለተሞ)

بعنوان :-  وقفات مع سورة نوح

ልዪ ቆይታ ከሱረቱ ኑህ ጋር

↪️  አሸይኽ ሙሐመድ ሀያት (ከወሎ ሐራ)

دورة مكثفة في المنهج
ልዩ ኮርስ በሚንሃጅ ዙሪያ

🕌 አሸይኽ ሁሰይን ከረም
 (ከወሎ ሐራ)
بعنوان:-الإعتصام بحبل الله
ርእስ:-በአላህ ገመድ መተሳሰር

↪️   አሸይኽ ሙሐመድ ጀማል (ከኮምቦልቻ)

بعنوان:-خطر البدع وأهلها في الإسلام

የቢድዐ እና የቢድዐ ባለቤቶች አደጋ በእስልምና ላይ

↪️ አሸይክ ሙባረክ አልወልቂጢይ (ከወልቂጤ)

بعنوان :- مجمع الشرك
   የሺርክ መናሀሪያዎች 

↪️ አሸይኽ ሁሰይን  ሙሐመድ አስልጢይ  (ከአዲስ አበባ)

بعنوان :- الصبر في الدعوة إلى الله

   ሰብር ወደ አላህ በመጣራት ላይ

↪️ አሸይኽ መህቡብ (ከሳንኩራ)     
 
بعنوان :- كن على بصيرة في ديك

   የቻሌ የንበሪ (በስልጢኛ ቋንቋ)

↪️ አሸይኽ አወል (ከዳሎቻ)

إن هذا الدين أمانة عظيمة

     ዲኒ እኮ የሮሬን አማነ (በስልጥኛ ቋንቋ)

🛜   አሸይኽ አቡ ዘር (ከሱኡዲ አረቢያ) በቀጥታ ስርጭት

📜ጣፋጭ የግጥም ስንኞች በወንድማችን ኢብኑ ኑሪ ተዘጋጅተዋል

በስልጥኛ
በአማርኛ
በአረብኛ
ይደመጣሉ::

🕌እንዲሁም በርካታ ውድና ተናፋቂ ሰለፍይ ኡስታዞች የሚታደሙበት ደማቅ ፕሮግራም ነው ።

ማሳሰቢያ:-ሁላችሁም ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ እና የማታ ልብስ እንዳትዘንጉ::

👌የሀቅ ወዳጆች ሁሉ በአክብሮት ተጋብዛችኋል እንዳትቀሩብን‼️

📲+251913890385
📲+251716270733
📲+251938306021

https://t.me/YeIslam_brhan_ye_ewket_maed


Репост из: ABU YEHYA [AHMED SÈID] ASELEFY
የሽርክያት ቦታዎች አዲስ.pdf
1.7Мб
🟢 በወልቂጤና በዙሪያዋ ከማገኙት የሽርክያት ቦታዎች።

✅ ክፍል ሁለት

# በውስጡ ከተዳሰሱት ነጥቦች ውስጥ

1 የቃፋው ሼህ በመባል የሚታወቀው ሰዎችን ወደተለያየ ባዕድ አምልኮ ስለሚጣራው ጉብሬ ክፍለ ከተማ ገባ ብሎ ስለሚገኘው ሰው ተብራርቶበታል።


2 ስለ ዘቢሞላ እና ውስጡ ላይ ስለሚፈፀሙ ሽርክያቶች።

🔷 ሌሎችም ተዳሰውበታል


✅ ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ።


https://t.me/shikmubarek

https://t.me/shikmubarek


👆👆👆

አላህ በመሬት መንቀጥቀጥ ባሮቹን ያስፈራራቸዋል።



🔶
በአዲስ አበባ በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል የተደረገ ሙሐደራ።

🎙በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ)

📌 ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ
👇👇👇
🌐 https://t.me/shakirsultan

የዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም 👇👇 ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ
https://t.me/DarASSunnah1444
https://t.me/DarASSunnah1444


Репост из: ሙሀመድ አል―ወልቂጢይ
👌 የቢድአ ባልተቤቶች ጌታችንን አላህን (የሚፈለገውን ውዴታ) አይወዱትም። ምክንያቱም መልክተኛውን ሰለላሁ አለይሒ ወሰለም ስላልተከተሉ ነው። ከሱ (ከአላህ) መንገድ ስሜታቸውን ስለሚያስቀድሙ ነው። ለዚህ አንደማስረጃ ቁርአን ምእራፍ ሶስት አንቀፅ 31 አንብብ።


👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆

↪️ እነዚህን ዑለሞች ለምንድን ነው የምንወዳቸው

✨ ሸይኽ አብዱል ሀሚድ
✨ ሸይኽ ሀሰን ገላው
✨ ሸይኽ አቡዘር ሀሰን
✨ ሸይኽ አብዱል ከሪም
✨ ሸይኽ ሙሀመድ ሀያት
✨ ሸይኽ ዩሱፍ አህመድ
✨ ሸይኽ ሁሴን አባስ
✨ ሸይኽ ሁሴን ከረም
✨ ሸይኽ ሙሀመድ ሲራጅ
✨ ሸይኽ ኤስማኤል ዘይኑ
✨ ሸይኽ ሙሀመድ አቂል
✨ ሸይኽ ሁሴን አስልጢ
✨ ሸይኽ አቡ ኑሀ አህመድ
✨ ሸይኽ ሙባረክ መልቂጤ

ሌሎችንም ዑለማኦቻችን

t.me/abuzekeryamuhamed
t.me/abuzekeryamuhamed


السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
የሰለፍያ ሚንሀጅ ተከታዮች ሆይ እስቲ ይህቺን ቻናል ተጋበዙኝ ለሌሎችም ጋብዙልኝ  እንቀባበል ሼር እንደራረግ

#የቻናሉ_አድራሻ_ጋንቤላ_ክልል_ሜጢ_ከተማ_ነው፡፡

የቻናሉ አላማ #በሰለፎች አረዳድ  #ለአከባብውና ለመላው ሙስሊም ህብረተሰብ በጽሁፍና በድምጽ ዳዕዋ ማድረግ ነው ፡

በተጨማሪም ነብዩ ሰላላሁ አለይሂ ወሰልም ኡመቶቼ ለ73 ትከፋፈላለች አንዷ ቡዱን ስቀር  ሁሏም የጀሀነብ ነች ያሉት አንዷን መንገድ (ቡዱን) ግልጽ ማድረግ ከሰባ ሁለቶች ደግሞ ማስጠንቀቅ ፡ ለምሳሌ  ከአህባሽ ከሱፊይ ከእኽዋን ከተብሊግ   ወዘተ:::::: ያችን አንድቷን ቡዱን ከሚትቃረን ሁሉ እንስጠነቅቅበታለን፡፡

👌በተለይም የሙመይዓን ጥመትና ማምታቻን የሚያብራራ የዑለሞች ትምህርት በሰፊው ይቀርብበታል፡
ተቀላቀሉና ሀሳብ ይስጡበት #በአላህ ፍቃድም #ይጠቀሙበታል ለማንኛውም እስቲ #ይቃኙን 
https://t.me/ismael_fares  👈
https://t.me/ismael_fares


ባራካላሁ ፊኩም ውዶቼ ትምህርቱን ይበልጥ ተደራሽ ለማድረግ ከአላህ በሆላ የእናንተን እገዛ እፈልጋለሁ ትምህርቱንና ሊንኩን ሼር በማድረግ ተባበሩኝ፡
                  🌺🌺
ለሚትችሉት ሰው ሁሉ ሼር አድርጉት ምንዳው ከአላህ ነውና በትክቶክ እና በፌስቡክ ጊዜያቸውን ከሚያቃጥሉ ወደዚህ ቻናል ገብተው የሀይማኖታቸውን ህግጋት ይማሩ ያንብቡ እንደፍላጎታቸው እናስተምራለን በቀጥታ ስርጭት ክታብ መቅራት ለምፈልግ ዳዕዋ ለምፈልግ በአላህ ፍቃድ እናስተናግዳለን።          👉አትርሳ ሼርርርርር ሼርር 🌷🌷🌷

ተቀላቀሉ በአላህ ፈቃድ ይጠቀሙበታል
⤵️ጆይን👇👇👇 ነካ ያድርጉት
https://t.me/ismael_fares
https://t.me/ismael_fares


አሰላሙአለይኩም ወራሕ መቱላሂ ወበረካቱሁ!!

ሰበር !! ሰበር!!

➡️ ለጉብርየና አካባቢዋ ሰለፍዮች በሙሉ፦

☑️ ታላኩ የሀገራችን ብርቅዬ ሸይኻችን
ሸይኽ አብድል ሐሚድ አል ―ለተሚይ(ሐፊዘሁላህ)

☑️ ዛሬ ታህሳስ 6/4/2017 ከመግሪብ እስከ ዒሻ ባለው ጉብርየ አቡሁረይራ የሰለፍዮች መስጂድ ስለሚገኙ ኸበሩ የደረሳችሁ ሁሉ በፍጥነት ተገኝታችሁ ከውቀታቸው ተጠቃሚ ትሆኖ ዘንዳ መልካም ግብዣችን ነው! !
https://t.me/gubreahlelsunajemea


እነ ኸድር ከሚሴ፣ የሙነወር ልጅ እና አምሳዮቻቸው የሚከላከሉለት የፈተናው መንስኤ የሆነው ኤሊያስ አህመድ በመንሀጀ ሰለፍ ላይ ምን ምን አጠፋ?

       እንደሚታወቀው በኢትዮጲያ ላይ የተምዪዕ ፈተናን ያመጣው እና ያሰራጨው የመርከዙ ሰዎች በዋነኝ ነት ደግሞ ኢልያስ አህመድ ነው። ይህ ሁሉም የሚያውቀው ነጭ እውነታ ነው። እንደውም መጀመሪያ አካባቢ እነ ኸድር ኬሚሴ፣ የሙነወር ልጅ፣ ሳዳት ከማል፣ ሙሀመድ ስራጅ እና ሌሎች በአሁኑ ሰአት ተገልብጠው ሰለፍዮችን እየተዋጉ ያሉ የተመዩዕ ቫይረስ ተጠቂዎች ይህን የመርከዙ ሰዎች መቀልበስ እና የኢልያስ መርዛማነትን ይቃወሙ እንዲሁም ያጋልጡ ነበር። ምን ታደርገዋለህ ሰውየው ሶላት ለሀምሳ አመት ቢሰግድ እና ሀምሳ አንድኛውን አመት ቢቻ ቢተው ካፊር ነው።

(እንደውም በዛ ሰአት የሙነውር ልጅ እና ሳዳት ከመርከዙ ሱዎች ጋር አብረው ለዳዕዋ ተንቀሳቅሰዋል የሚል ወሬ በጣም ጦዞ ስለ ነበር ኸድር ከሚሴ ሁለቱ ላይ ረድ ሊጀምርባቸው ለማጣራ የሙነወርን ልጅ ያናገረበት ኦዲዮ ማዳመጤን አልረሳሁም።)

በጣም የሚርመው ግን በዚህ ልክ ሲኮንኗቸው የነበሩ የመርከዙ ሰዎች በባሰባቸው እና ኢኽዋን በሆኑ ሰአት ደግሞ ተገልብጠው በየትኛው ፓራሹት እንደወረዱ ባላውቅም ወርደው ዘቅጠው ከመርከዙ ሰዎች እና ከኤሊያስ አህመድ መከላከል እና ግትር ድርቅ ማለት ጀመሩ። እንደውም የሙነወር ልጅ በመርከዙ ሰዎች ላይ የተለያዩ ማጋለጦችን ካደረገ ቡሀላ ነጭ ነጩን እንናገራለን ብሎ ቀጠሮ ሰቶ ነው በዛው የቀረው። ይባስ ብለው ከኛ ጋር ለምን አብረው አልወረዱም ብለው መሻይኾች ላይ መባለግ ጀመሩ።

ቆይ ወራጅ! ምነው? ኢሊያስ ስትተቹት ከነበረው ሰላሳ መከራዎች እና ሌሎች ኢንሒራፎቹ ተመልሶ ነው? ወይስ እናንተ ድሮ ታደርጉት ከነበረው ረድ ተመልሳችሁ ነው? ከሁለት አንዱ አይቀሬ ነው።

አሁን ግን እኔ ኢሊያስ አህመድ በመንሀጀ ሰለፍ ምን ምን አጠፋ? የሚለውን ነገር የተወሰነውን ልዘረዝርላችሁ ነው። ስለማታውቋቸው ሳይሆን ለማስታወስ ያህል ነው።

1, በውስጣዊ አሰራሩ ሱሩርይ እና በውጫዊ ማንነቱ ሱፍይ የሆነው ዶክተር ጀይላንን ማወደሱ እና መፅሀፍቶቹን እንድንቀራ ማነሳሳቱ፣ ጠንካራ (ጠንጋራ) አቋሞች አሉት ብሎ ማለቱ፣ የሱን ስህተት ከነወዊ ስህተት ጋር ማወዳደሩ እና ባጠቃላይ በሱ ዙሪያ ሙዋዘና የሚባለውን የኢኽዋን ስራ መዳፈሩ።

2, ሙመይዕ የሆነው ዑለማኦች ሙብተዲእነቱን የገለፁት ሸይኹን ኢብራሒም አር’ሩሀይሊን ማወደሱ፦ ብዙ የዐቂዳ ኪታቦችን አስቀርቷል። ማለቱ! በዚሁ ንግግሩ ደግሞ ሸይኽ ረቢዕን ከሰማይ አልወረዱም ብሎ በሸይኹ ላይ የሰጡት ተብዲዕ እና ንግግራቸውን ማጣጣሉ።

3, ማንቃት፣ ግልፀኝነት እና ዝርዝር ማብራሪያ የሚያስፈልጋቸው በሆኑ ጉዳዩች ላይ ኢጅማል ማድረጉ (በደፈና መናገሩ)፦ ከነዛ መሀል ስለ ሀሚት በምናወራ ግዜ የሚፈቀዱበት ቦታዎችን ማንሳት አይጠበቅብንም። ማለቱ፣ ስለ አንድነት ስናወራ ተገቢውን አንድነት ለይተን ማውራት አይጠበቅብንም። ማለቱ የመሳሰሉት። እንደውም ይህን ተግባሩ መንገድ አድርጎ ይዞታል።

4, የቢድዓ ባለቤቶችን በስማቸው ማወቅ አይጠበቅብንም ምክንያቱም አላህ ለመልእክተኛው የሙናፊቆችን ስም አላሳወቃቸውምና ብሎ በአላህ እና በመልእክተኛው ላይ መቅጠፉ እና አጨብጫቢዎቹን ማሞኘቱ።

5, ሰለፎች በሙብተዲዖች ላይ የነበራቸውን አቋም ወይም በነሱ ዙሪያ የተናገሩትን ንግግር፦ አሁን አይሰራበትም ልንሰራበት የሚቻልበት ዘመን አይደለም ማለቱ፣ ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያም ሙሉ በሙሉ አልሰራበትም ብሎ በሳቸው ላይ መቅጠፉ እና እንደሱ ሙመይዕ ናቸው ብለው ሰዎች እንዲያስቡ ማጭበርበሩ፣ እንደውም በዋና ጀህምያዎች ላይ ነው የተናገሩት ሌሎችን አይወክልም ማለቱ።

6, ከቢድዓ ባልተቤት ጋር ያለው የወደቀ ሙዐመላ ከአህባሽ፣ ከኢኽዋን፣ ከሀይማኖት መቀራረብ ተጣሪዎች ጋር መቀማመጡ፣ እዚህም አዛም ቅርብ ጓዶች እስኪመስሉ ድረሰረ ከነሱ ጋር መታየቱ፣ አብሮ ከነሱ ጋር ወደተለያዩ የሀገሪቷ ክፍሎች መጓዙ፣ አብሮ ከነሱ ጋር የሺርክ፣ ኹራፋት እና ቢድዓ መናሀሪያ የሆነው መጅሊስ አባል መሆኑ፣ ከሙብተዲዕ ጋር ለመስለሀ መተባበር ይቻላል ብሎ እራሱን እና አካሔዱን ለማጥራት ማጭበርበሩ።

7, ጀርህ እና ታዕዲል ኢጅቲሀዲይ ነው የጀርህ እና ታዕዲል ጉዳይን እንደ መዝሀቡ ኡለማኦች በኢጅቲሀድ የሚሰጥ ጉዳይ ነው። እኔ እና አንተን ሊያጋጭ አይገባም። አንዱ ባአንዱ ጀርህ መረጂያ የተሟላ ቢሆንም መገደድ የለበትም። አንዱ ሙብተዲዕ ያለውን እኔ ሙብተዲዕ ስላልኩት ሰውዬው ጋር ብቀማመጥ፣ አብሬው ብጓዝ፣ አብሬው ብበላ፣ አብሬው ብጠጣ ወዘተ ችግር የለውም ማለቱ።

8, በታማኝ ሰው ወሬ እና በታማኝ ሰው ፍርድ መሀል ልዩነት አለ ማለቱ

ወዘተ … የሰውዬው ጣጣዎች እና ችግሮች በዚህ የቆሙ ሆኖ አይደለም። ለመጠቆም ያህል ነው። እና አዲሶቹ ሙመይዖች እሱን ለማጥራት ቢሞክሩም የማይረሱ ጠባሳዎችን ነው በሰለፊያ ላይ ያሳረፈው። እስቲ እንደው እውነቱን አንካድ ስንቱን ሰለፊይ ኡስታዞች፣ ዳዒዎች እና ወጣቶችን ወደ ኢኽዋን ቀይሯል?! ይህ የሚካድ ነው? ሰውዬው ከነዚህ ስህተቶቹ ተመልሷል? አልተመለሰም! ግን የሙነወር ልጅ እና አምሳዮቹ ተገልብጠው፣ ወርደው፣ ዘቅጠው ነው ከሱ የሚከላከሉት እና የሰለፊያ የሱና መሻይኾች ላይ የሚባልጉት። ይህን አትጠራጠሩ።

በወንድማችሁ፦ ሙሀመድ አል-ወልቂጢይ

https://t.me/abuzekeryamuhamed


Репост из: Bahiru Teka
🔹  ልዩ የዳዕዋ ፕሮግራም

    የፊታችን እሁድ ታሕሳስ 6/2017 በእነሞር ወረዳ ጉንችሬ ክ/ከተማ ጉንችሬ ማዞሪያ ዑመር መስጂድ ላይ ልዩ የዳዕዋ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኃል ።
    ተጋባዥ እንግዶች
1ኛ – ሸይኽ ዐ/ሐሚድ
2ኛ – ወንድማችሁ ባሕሩ ተካ
3ኛ – ኡስታዝ ሱደይስ

    ፕሮግራሙ የሚጀመረው አላህ ካለ ጠዋት 2 : 30 ይሆናል ።
   
https://t.me/bahruteka


Репост из: Wolkite University yeselefiyah channel
🌷  ታላቅ የዳዕዋ እና የwel-come ፕሮግራም ጥሪ ‼️

🌷الـسلام عليـكـم ورحـمـة الله وبــركاتـه

👌  እነሆ የፊታችን እሁድ (ህዳር 29/2017) ታላቅ የዳዕዋ ና የWel-come ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ይጠብቃቹኋል ። ስለዚህ ሁላችሁም ጓደኞቻችሁን ይዛችሁ በጊዜ በመገኘት የዚህ ዳዕዋ ተቋዳሽ እንድትሆኑ እያልን ጥሪያችንን በአሏህ ስም እናስተላልፋለን።
🌇📘   በአላህ ፍቃድ እጅግ ብዙ እውቀት የሚቀስሙበት ፕሮግራም ነውና ወዳጅ ዘመድዎን ጋብዘው በግዜ ይገኙ !
🪑 ተጋባዥ እንግዶቻችን፦
1,  ኡስታዝ ሙሀመድ አል- ወልቂጢይ(አቡ ዘከሪያ)
2, ኡስታዝ አብዲል ሹኩር ከጉብሬ አላህ ይጠብቃቸው!!! እና ሌሎችም ወንድሞች ይኖራሉ ኢንሻአለሀ


✔በእለቱ ከዳዕዋ ፕሮግራም በተጨማሪ ግጥሞች እና የተለያዩ ፖሮግራሞች ተዘጋጅቶ ይጠብቀናልና ቁርሳችንን በልተን በጊዜ እንገኝ ።

⏰ የፕሮግራሙ⛤ሰዓት -ከ2:30-3:00ባለውሰዓት ይጀመራል

🕌 ቦታ:–  በወልቂጤ ዩንቨርሲቲ ሰለፊይ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ  ( መስጂድ አስሰአድ) ከኤዋን ህንፃ በግራ በኩል ገባ ብለው ሸህ መንደር ትምህርት ቤቱ አጠገብ ያገኙናል

🎆🏝 ግዜያችንን ለዲናችን!!
NB ለእህቶችም በቂ ቦታ ስላለን ይህን የመሰለ ፕሮግራም እንዳያመልጦት!!
                                                                        🕋ጥሪን ማክበር ኢስላማዊ ስነ_ምግባር ነው!!!

👉ለአዲስ ገቢ ወንድምና እህቶቻችን በድጋሚ🌹🌹🥀እንኳን ደህና መጣችሁ‼️🌹🥀🌹
🌹🌹Bega negaan dhuftaan!🌹🌹🌹
🌹🌹Wel come 🌹🌹🌹
ኑ እስልምናችን ከምንጩ እንማር!!

https://t.me/Deawaaselefiyah
https://t.me/welkiteunver




📙 በአላህ ፍቃድ ዛሬ የኪታቡ ጂናየቱ ተመዩዕ ኮርስ ፕሮግራማችን በማረ ሁኔታ ተጠናቋል።

አላህ በሰማነው የምንጠቀም ሌሎችንም ማስጠቀም የምንችል አላህ ያድርገን።

ሪከርዱ በአላህ ፍቃድ ይለቀቃል።

Показано 20 последних публикаций.