👆
👉ሁለት ሰዎች ነበሩ። አንደኛው ማር ሻጭ ሲሆን ሌላኛው ሬት ይሸጣል። ሬት የሚሸጠው ገበያው በደንበኞች የተጨናነቀ ነው። ማር ሻጩ ግን በተቃራኒው ገበያው ቀኑን ሙሉ እንደ ቀዘቀዘ ነው።
ማር ሻጩን እየሆነ ባለው ነገር በጣም ተገርሞ ለባልደረባው ጠየቀው;
"አንተ መራራ የሆነው ሬት እየሸጥክ ብዙ ሰው ይገዛሃል፤ እኔ ግን ጣፋጩን ማር ይዤ የሚገዙኝ በጣም ጥቂቶቹ ናቸው" አለው።
ያኛው ሲመልስ
"አንተ ማር የምትሸጠው ሬት በሆነ ምላስ ነው: እኔ ግን ማር በሆነ ምላስ ነው ሬት የምሸጠው።"
https://t.me/hamdquante