✍
የደፈረሰውን ሳይጠራ አይጠጣም
የደከረተውም ሳይነጣ አይሰጣም።
ይህ ነው እኔም ያልኩት ሳይጠራ አልጠጣም
ያልነጣውም ለብሼ ገበያ አልወጣም
እንዲህ ነኝ ሲፈጥረኝ ፊጥራ አይለወጥም
ለመወደድ ብዬ ማስመሰል አልችልም
https://t.me/hamdquante
የደፈረሰውን ሳይጠራ አይጠጣም
የደከረተውም ሳይነጣ አይሰጣም።
ይህ ነው እኔም ያልኩት ሳይጠራ አልጠጣም
ያልነጣውም ለብሼ ገበያ አልወጣም
እንዲህ ነኝ ሲፈጥረኝ ፊጥራ አይለወጥም
ለመወደድ ብዬ ማስመሰል አልችልም
https://t.me/hamdquante