✍
ለነብዩﷺ አላህ ከሰጣቸው ብልጫ እና ክብር አንዱ ነው።
አላህ በቁርኣኑ ለነብዩ ሙሐመድﷺ ባልደረቦቻቸው በስማቸው እየጠሩ እንዳያናግሯቸው ከልክሏቸዋል። ይህ ክብር የተሰጠው ለእሳቸው ብቻ ሲሆን ከእሳቸው በፊት ለነበሩ ነብያቶቾች ግን ህዝቦቻቸው በስማቸው እየጠሩ ያናግሯቸው እንደ ነበር አላህ በቁርኣኑ ጠቅሶታል።
ለምሳሌ………
📖{… قَالَ يَا مُوسَى إِنَّ الْمَلَأَ يَأْتَمِرُونَ بِكَ …}
📖{وَلَمَّا وَقَعَ عَلَيْهِمُ الرِّجْزُ قَالُوا يَا مُوسَى ادْعُ لَنَا رَبَّكَ …}
📖 {… يَا عِيسَى ابْنَ مَرْيَمَ هَلْ يَسْتَطِيعُ رَبُّكَ أَن يُنَزِّلَ عَلَيْنَا مَائِدَةً مِّنَ السَّمَاءِ…}
📖{… وَقَالُوا يَا صَالِحُ ائْتِنَا بِمَا تَعِدُنَا إِن كُنتَ مِنَ الْمُرْسَلِينَ}
📖{قَالُوا يَا هُودُ مَا جِئْتَنَا بِبَيِّنَةٍ …}
📖{قَالُوا يَا نُوحُ قَدْ جَادَلْتَنَا فَأَكْثَرْتَ جِدَالَنَا…}
ለነብዩﷺ ግን………
📖 {لَّا تَجْعَلُوا۟ دُعَآءَ ٱلرَّسُولِ بَيْنَكُمْ كَدُعَآءِ بَعْضِكُم بَعْضًۭا …}
{በመካከላችሁ የመልክተኛውን ጥሪ ከፊላችሁ ከፊሉን እንደ መጥራት አታድርጉት።…}
https://t.me/hamdquante