✍
ቀልብ ከደረቀ ለካስ……………
ሱዳኒ ነው። በሲጋራ ሱስ የተለከፈ። እንደው ዘመናዊ ምድጃ ብትሉት ማጋነን አይሆንም። አንዱ ነሲሀ ሊያደርግለት መጣና………
"ወንድሜ! ይህ ሲጋራ ይቅርብህ: ቀስ እያለ ወደ ሞት ነው የሚወስድህ" ይለዋል
"ታድያ እኔስ መች ፈጥኜ መሞት ፈለኩኝ??"
https://t.me/hamdquante