✍
እስልምና የትላልቆቹ ትልቁ ምኞት!!
🌙ነብዩ ኢብራሂምﷺ አባታቸው ሙስሊም እንዲሆንላቸው ተመኙ;
ግን አልሆነላቸውም።
🌙ነብዩ ኑሕﷺ ልጃቸው ሙስሊም እንዲሆንላቸው ተመኙ፤
ግን አልሆነላቸውም።
🌙ነብዩ ሙሐመድﷺ አጎታቸው ሙስሊም እንዲሆንላቸው ተመኙ፤
ግን አልሆነላቸውም።
እኔና አንተ ግን አላህ ከራሱ በሆነ ቱሩፋት ይህንን የትላልቆቹ ምኞት የሆነው ትልቁ እስልምና ወፍቆናል። ምን ያህል እንሰራበታለን??
📖{إِنَّ اللَّهَ لَذُو فَضْلٍ عَلَى النَّاسِ وَلَكِنَّ أَكْثَرَ النَّاسِ لَا يَشْكُرُونَ}
{አላህ በሰዎች ላይ ባለ ችሮታ ነው፤ ግን አብዛኞቹ ሰዎች አያመሰግኑም።}
https://t.me/hamdquante