✍
እርሶ የቱጋ ኖት??
የመጀመሪያ ሚስት………
የላጤ አስተዳደር ላይ የሚደረግ አመፅ ተደርጋ ትታያለች፣።
ሁለተኛዋ ሚስት………
የመጀመሪያ ትግል ላይ የተፈፀሙ ስህተቶች የሚታረሙበት ሂደት ተደርጋ ትታያለች።
ሦሥተኛዋ ሚስት…………
ጠንካራ የሆነ ግዛት እንደ መመስረት ተደርጋ ትታያለች።
አራተኛዋ ሚስት………
ደህንነቱ የተጠበቀ ህዝብ እና ጠንካራ መከላከያ ያለው መንግስት ለመመስረትህ ማረጋገጫ ናት።
ባረከላሁ ፊክ!!
ካነበብከው በኋላ ለግዛት ሰላም ስትል ከስልክህ ላይ ደልተው።
https://t.me/hamdquante