✍
በመስጂድ, በመድረሳ, በየትኛውም ዐይነት የዳዕዋ ዘርፍ እየተንቀሳቀስክ እንደሆነ ካወቀህ ገና ሲያይህ በስስት በሽታ የገረጣ ፊቱ የሚቀያይርብህ በኺል በሞላበት;
"ዳዕዋው የእኔም የአንተም አደራ ነው!! አብሽር በምችለው ከጎናችሁ ነኝ!!"
በሚሉ የኢማን ሽቶ ግንባራቸው ላይ በሚያበራ ወንድሞች ላይ የአላህ ሰላምታ ይስፈን!!
ዲን ላይ መተጋገዝ የነብያቶች አካሄድ ነው፦
📖 {…سَنَشُدُّ عَضُدَكَ بِأَخِيكَ …}
{…ጡንቻህን በወንድምህ እናጠነክራለን…}
https://t.me/hamdquante