የነዳጅ መረጃ ሰዓት ለመወሰን የአብላጫውን ድምፅ እና አስተያየት እየሰበሰብን ነው ። ስለዚህ የቱን ይመርጣሉ ? ከታች አንዱን ይምረጡ የተለያ አስተያየት ካለ በ አስተያየት መስጫው ያስቀምጡ ።
t.me//hawassacityfuelinfo ✅
Опрос
- መረጃ እንደበፊቱ ለሊት 11 ሰዓት ይለቀቅ
- ማታ 3 ሰዓት ላይ ይለቀቅ
- የተለየ አስተያየት አለኝ