ቅዳሜ 3/05/17 ሀዋሳ ከተማ ቤንዚን የሚሸጡ ማደያዎች
*1.ተባረክ ፦ ተመዝግቦ ያደረ የቤት መኪና ፥የመንግስት ሞተር እና L(ኤል) ሞተር ሳይክል ብቻ ይስተናገዳሉ።
*2.ኖክ ቁ.1 :- ባጃጅ ብቻ !
(የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር)
ጎዶሎ የሆነ ይስተናገዳል።
*3.ቶታል መናኸርያ :- ባጃጅ ብቻ (የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር
ሙሉ የሆነ ይስተናገዳል ።
ማሳሰቢያ
*ማንኛውም ለህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት የምሰጥ ተሽከርካር ታርፍ ካልለጠፈ ነዳጅ መቅዳት እንደማይችል መምሪያው ያሳስባል።
*ማንኛውም ተሽከርካሪ ግብይት የሚያደረገው (ነዳጅ የሚቀዳው) በዲጂታል ክፍያ ብቻ መሆኑን መምሪያው ያሳስባል ።*የትኛውም ማደያ ከተመደበለት ተሽከርካሪ ውጪ መቅዳት እንደማይችል እናሳስባለን ።
*ታርጋ የሌላቸው የመንግስትም ሆነ የግል ተሽከሪካሪዎች ቤንዚን መቅዳት እንደማይችሉ እና ታርጋ ኖሯቸው ከተመደቡበት ማዲያ ውጭ የሚንቀሳቀሱ ማንኛውም ተሽከሪካሪ እርምጃ እንደሚወሰድባቸዉ እናሳስባለን!!
Join Channel
👉 https://t.me/hawassa1