ሴኞ 19/05/17 ሀዋሳ ከተማ ቤንዚን የሚሸጡ ማደያዎች
*1.አይል ሊብያ መናኸርያ ፦ ተመዝግቦ ያደረ ባጃጅ ብቻ (የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር)
ሙሉና ጎዶሎ የሆነ ይስተናገዳሉ።
*2.ቶታል ሞቢል :- ሚንባስ ታክስ ብቻ !
(የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር)
ሙሉና ጎዶሎ የሆነ ይስተናገዳሉ።
*3,ኖክ ቁ-1፦ የግል ሞተር ሳይክል ብቻ !
(የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር ) ሙሉና ጎዶሎ የሆነይስተናገዳሉ።
-ሊብሬ የለሌው ሞተር ሳይክል ነዳጅ መቅዳት የማይችል መሆኑን መምሪያው በጥብቅ ያሳስባል።
*4,ቴራ ሲቲ ሴንቴር፦ዳማስ ብቻ
(የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር)
ሙሉና ጎዶሎ የሆነ ይስተናገዳሉ።
ማሳሰቢያ
*ማንኛውም ለህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት የምሰጥ ተሽከርካር ታርፍ ካልለጠፈ ነዳጅ መቅዳት እንደማይችል መምሪያው ያሳስባል።
*ማንኛውም ተሽከርካሪ ግብይት የሚያደረገው (ነዳጅ የሚቀዳው) በዲጂታል ክፍያ ብቻ መሆኑን መምሪያው ያሳስባል ።*የትኛውም ማደያ ከተመደበለት ተሽከርካሪ ውጪ መቅዳት እንደማይችል እናሳስባለን ።
*ታርጋ የሌላቸው የመንግስትም ሆነ የግል ተሽከሪካሪዎች ቤንዚን መቅዳት እንደማይችሉ እና ታርጋ ኖሯቸው ከተመደቡበት ማዲያ ውጭ የሚንቀሳቀሱ ማንኛውም ተሽከሪካሪ እርምጃ እንደሚወሰድባቸዉ እናሳስባለን!!
Join Channel
👉 https://t.me/hawassafuelinfo