በመዲናዋ በዋና መንገዶች ያሉ የንግድና የአገልግሎት መስጫ ተቋማት እስከ ምሽቱ 3 ሰዓት ተኩል ድረስ የተሟላ አገልግሎት እንዲሰጡ ተወሰነ
በአዲስ አበባ በሁሉም ዋና ዋና መንገዶች ያሉ የንግድ እና የአገልግሎት መስጫ ተቋማት እስከ ምሽቱ 3:30 የተሟላ አገልግሎት እንዲሰጡ የከተማ አስተዳደሩ ካቢኔ ውሳኔ አሳልፏል።።
ሁሉም ዋና መንገድ እና መጋቢ መንገድ ላይ ያሉ ተቋማት፣ ህንፃዎች እንዲሁም የግልና የመንግስት ቢሮዎች ምሽት መብራት ማጥፋት እንዲከለከልም ውሳኔ አስተላልፏል፡፡