Sometimes ለኛ ምንም ባይመስለንም ወይም ባይታየንም ሰዎች ላደረጉት ትንሽም ብትሆን ልፋት የሆነ አድናቆት መስጠት ወይም ማመስገን ለነሱ ትልቅ የሆነ የደስታ ስሜት ይፈጥራል ለኛ ቀላል ቢሆንም....እናም i feel this today 😊
እወዳችኋለሁ ❤️
@huletmelk2
እወዳችኋለሁ ❤️
@huletmelk2