ዝምታውን እንስበር፤ ስለወጣቶች የአእምሮ ጤና እናውራ #ዝምታውንእንስበር
@DWAkademie @KhulAdmin @brookgrt @givsocietyethiopia9266
“Breaking the silence: Addressing depression in today’s youth.”
ዝምታውን እንስበር፤ ስለወጣቶች የአእምሮ ጤና እናውራ
የመርሳ ሚዲያ ኢንስቲትዩት ከዶቼ ቬለ አካዳሚ ጋር በመተባበር ወጣቶች ተሰባስበው በተለያዩ ርእሰ ጉዳዮች ላይ እንዲወያዩ የሚያስችል በውይይት የተሰኘ የወጣቶች የውይይት ፕሮግራም ይዞላችው ቀርቧል። በመጀመሪያው ርዕሳችን ስለ ወ...