ሶላቱል ፈጅር አላህ ለሁሉም ሰዉ አይሰጥም
አላህ ለሚወዳቸዉ ሰወች የተሰጠ ስጧታ ነዉ
አንዳንዶች በፈጅር ሰአት ይነሳሉ ግን አይሰግዱም
አንዳንዶች ደሞ ከሞቀዉ እንቅልፍቸዉ አላህ ይቀሰቅሳቸዉና ፈጅርን ይሰግዳሉ እንቅልፉ ቢያደክማቸዉም አላህ እነሱን መገናኘትን ስለወደደ
በአላህ ጥበቃ ስር የሆነ ምነኛ ታደለ!🤍
#ሰላተል_ፈጅርአህባቢ
@islam_in_school
አላህ ለሚወዳቸዉ ሰወች የተሰጠ ስጧታ ነዉ
አንዳንዶች በፈጅር ሰአት ይነሳሉ ግን አይሰግዱም
አንዳንዶች ደሞ ከሞቀዉ እንቅልፍቸዉ አላህ ይቀሰቅሳቸዉና ፈጅርን ይሰግዳሉ እንቅልፉ ቢያደክማቸዉም አላህ እነሱን መገናኘትን ስለወደደ
በአላህ ጥበቃ ስር የሆነ ምነኛ ታደለ!🤍
#ሰላተል_ፈጅርአህባቢ
@islam_in_school