#እናት_ጭንቅ_ላይ_ናት‼️
#ልጅ "ከዚህ በኋላ ተመልሼ አልመጣም" ብሏል😭
ይህ ህፃን #አህመድ_አብዱራህማን ይባላል!ቅዳሜ ህዳር28 ጠዋት ከት/ቤት ከተመለሰ በኋላ ለእናቱ ምሳ ሲጠይቃት እስኪደርስ "ዳቦ በሙዝ ብላ"ብላው ከሰጠችው በኋላ ጀለይባውን ለብሶ እንደተለመደው ቁርዓን ለመቅራት መስጊድ በሚሄድበት ሰዓት ጋርመንት ሰፈራ ከሚገኘው ቤታቸው ይወጣል!!
አጠገባቸው ከሚገኘው ሱቅም "እማዬ 500ብር ላክ ብላሀለች"ብሎ ተቀብሎት የፃፈውንም ደብዳቤ አስቀምጦ ቦርሳውን ይዞ መንገድ ይጀምራል!!
መከረኛዋ እናት ስትጠብቀው ሲቆይባት በለቅሶ ለፍለጋ ስትወጣ የልጇን ደብዳቤ አግኝታለች!!እንዲህ ይላል:- "ከዚህ በኋላ ቤት ተመልሼ አልመጣም፣ ከአለም ልጅ ከከሪም ብር ወስጃለው ክፈይ"
አንተ አህመድ የት ነው ያለኸው?500ብሩ የት ድረስ ሊወስድህ ነው?ምንስ ሊያደርግልህ ነው? እናንተ ደጋጎች አደጋ ላይ ከመውደቁ በፊት እባካችሁን #ሼርበማድረግ እንፈልገው🙏 #የት_ይሆን_ያለው??
"ለመልካም ስራ ረፍዶ አያውቅም"
#ባይሽ_ኮልፌ_በጎ_አድራጎት
0989705410
0913142520