ስለ ተማሪዎች የአለባበስ ስርዓት
Tetemke Brhan Tesha
ተጠምቀ ገብረእግዚአብሔር ይናገራል፦
"በዚህ ሰአት በትግራይ ክልል ተማሪዎች ጩቤ ይዘው ወደ ትምህርት የሚሄዱበት፤ በአንድ ትምህርት ቤት ተማሪዎች ከሰአት ክፍለጊዜ ላይ ጠጥተው ሰክረው እየመጡ ስላስቸገሩ "ከ6ኛ-8ኛ ክፍል ያሉት ተማሪዎች በጧት ክፍለ ጊዜ ላይ ብቻ እንዲማሩ የተደረገበት ሁኔታ ፤ መምህር እያስተማረ ፊቱን ወደ ሰሌዳ ሲያዞር ድንጋይ የሚወረወርበት፤ ተማሪ ያልሆኑ ጎረምሶች መምህር ክላስ ዘግተው የሚደበድቡበት፤ ሴት ልጆች ወደ ትምህርትቤት ብለው ወጥተው በየጫካው እና በየሰፈሩ እድሜአቸውን በማይመጥን አስነዋሪ ስራ ላይ የሚውሉበት...አረ ስንቱን ልጥቀስ! ባሉበት ወቅታዊ ክልላዊ ሁኔታ እንዲህ አይነት [ሒጃብ የለበሱ] ሴቶች እንደወንጀለኛ በተቆጠሩ ነበር?
📍 ጉዳዩ ሌላ ነው። ይህ የትግራይ ስቃይና ሕመም ቀጣይነት ማሳያ እንደሆነ ግልፅ ሊሆን ይገባል። ይህ የሃይማኖት ሽፋን በማድረግ ትግራይ ወደ ሌላ አዘቅት ለመውሰድ የሚደረግ ጥረት ስለሆነ ካሁኑ በቃ ሊባል ይገባል።"
@islam_in_school