በቁመት ዱአ ወቅት
إنه لا يذل من واليت , ولا يعز من عاديت تباركت ربنا و تعاليت.
ሲባል ዝም ይባላል፡ ካልሆነም ሱብሃነሏህ ይባላል እንጂ አሚን አይባልም።
ምክነያቱም አሏህ ወዳጁን ያደረገው የበታች እንዳይሆን|እንዳይዋረድ፡ ጠላት ያደረገውን ደግሞ የበላይ እንዳይሆን| ልቅና እንዳያገኝ፡
ለአሏህ ዱዓእ እንደ ማድረግ ስለሆነ!
ሸይኽ ሷሊህ ዑሰይሚይ አሏህ ይጠብቃቸውና።