የውል ህግ ክፍል ሁለት
III. የውል አመሰራረት
የውል አመሰራረት
ፍ/ብ/ህ 1678
-አንድ ውል በህግ ፊት የጸና ውል ለመባል የሚከተሉትን ሁኔታዎች
ከግምት ውስጥ ማስገባት አለበት
1. ተዋዋይ ወገኖቹ ችሎታ ሲኖራቸው
2. ጉድለት የሌለበት ስምምነት ሲሰጥ
3. የውላቸው አላማ - ግልጽ፡ የሚቻል፡ ህግንና የህብረተሰቡን ሞራል የማይቃረን
ሲሆን
4. ውሉን በተመለከተ በህግ የተቀመጠ ፎርም ካለ ውሉ በዚያ ፎርም መሰረት ሲደረግ
1. ችሎታ
(ፍ/ብ/ህ 1678 (1))
• ችሎታ፡- አንድ ሰው በህግ ፊት የጸና ውል የማድረግ
• መርህ (PRINCIPLE) -ማንኛዉም ሰዉ ዉል የመዋዋል ችሎታ አለዉ (ፍ/ብ/ህ 192 እና 196)
• ችሎታ አለመኖር ልዩ ሁኔታ ነዉ፡፡ አንድ ሰዉ ችሎታ የለዉም የሚባለዉ ከሚከተሉት
ዉስጥ መሆኑ ከተረጋገጠ ብቻ ነዉ፡፡
- እድሜው ከ18 ዓመት በታች ከሆነ (CIV. COD. 198) - (በልዩ ሁኔታ ካልሆነ በስተቀር
(አሰሪና ሰራተኛ ህግ አን. 48(2); 89))
- በግልጽ የታወቀ እብድ ከሆነ ((ፍ/ብ/ህ 347 እና 343)
- በፍርድ ውል እንዳይፈጽም ክልከላ የተደረገበት ከሆነ (ፍ/ብ/ህ 351)
- በህግ ውል እንዳይፈጽም ክልከላ የተደረገበት ከሆነ (ፍ/ብ/ህ 380)
- በዜግነቱ ምክንያት እንዳይፈጽማቸው የተከለከሉ ተግባራት ለመከወን (ፍ/ብ/ህ 390)
2. ስምምነት
ስምምነት፡- ይህን ነጥብ አስመልክቶ በዋናነት ሁለት ጉዳዮችን መመልከት ያስፈልገናል፡፡ የመጀመሪያው ተዋዋይ
ወገኖች ስምምነታቸውን የሚገልጹት እንዴት ነው? የሚለው ሲሆን፤ ሁለተኛው ደግሞ ስምምነት ጉድለት ያለበት
ነው የሚባለው መቼ ነው? የሚለው ነው፡፡ እነዚህን ነጥቦች ተራ በተራ እንመልከታቸው፡፡
1. ስምምነትን ስለመግለጽ
ሀ. ተዋዋይ ወገኖች ሙሉ ሃሳባቸዉን መግለጽ አለባቸዉ
አንዱ ተዋዋይ ወገን ውሉን አስመልክቶ ያለውን ሃሳብ ለሌላኛው ወገን ማሳወቅ አለበት፤ ያላሳወቀውን
ሃሳብ መሰረት አድርጎ እንዲፈጸምለት ሊጠይቅ አይችልም (ፍ/ብ/ህ 1680(2))
ለ. ስምምነት እንዴት ይገለጻል
በዉል ማቅረብ/ጥያቄ (OFFER) እና ዉል መቀበል/ እሽታ (ACCEPTANCE)
ፎርም፡ በቃል፤ በጽሁፍ፤ በተለመዱ ምልክቶች ወይም ድርጊቶች (ፍ/ብ/ህ 1681(1))
- የውል ጥያቄ (OFFER) የቀረበለት ወገን ዝም ያለ እንደሆነ ዝምታው የውሉን ሃሳብ እንደመቀበል
ተደርጎ አይቆጠርበትም (ፍ/ብ/ህ 1682)
-ልዩ ሁኔታ - የመቀበል ግዴታ ያለባቸዉ (ፍ/ብ/ህ 1683)፡ አሰቀድሞ ግንኙነት ያላቸዉ (ፍ/ብ/ህ 1683)
ጉድለት ያለበት ስምምነት /…
2. ጉድለት ያለበት ስምምነት፡- ፍ/ብ/ህ 1696
-ተዋዋይ ወገኖች የሚሰጡት ስምምነት ጉድለት የሌለበት መሆን አለበት፡፡
ስምምነታቸው ጉድለት የሌለበት ነው የሚባለው ከሚከተሉት እንከኖች
በጸዳ መልኩ የተሰጠ ስምምነት ሲሆን ነው፡፡
ሀ. ከስህተት (ፍ/ብ/ህ 1697 - 1703)
ለ. ከተንኮል (ፍ/ብ/ህ 1704 - 1705)
ሐ. ከሐይል (ፍ/ብ/ህ 1706 - 1710)
-ስህተት ማለት ምን ማለት ነው ? አንድ ተዋዋይ ወገን ተሳስቼ ነው
ለማለት ምንምን ነገሮችን ማሳየት ይጠበቅበታል ? ተንኮል ተፈጽሞብኝ
ነው የሚባለውስ መቼ ነው ? አንድ ተዋዋይ ወገን ስምምነቴን የሰጠሁት
በሐይል ተገድጄ ነው ለማለት ምን ማሳየት ይጠበቅበታል ? ወዘተ
3. የውሉ ዓላማ መለየት /…
የውሉ ዓላማ መለየት፤ ህጋዊ፤ ሞራላዊና የሚቻል መሆን
ፍ/ብ/ህ 1678(2)
-አንድ ውል በህግ ፊት የጸና ውል ለመባል ተዋዋይ ወገኖቹ የሚስማሙበት
ነገር በማያሻማ መልኩ ተገልጾ የተቀመጠ መሆን አለበት (ፍ/ብ/ህ 1714)
-የሚስማሙበት ነገር መገለጹ ብቻ ሳይሆን በተጨማሪም ህጋዊ ና ሞራልን
የማይቃረን መሆን ይጠበቅበታል (ፍ/ብ/ህ 1716)
-እንዲሁም የሚዋዋሉበት ጉዳይ ሊፈጸም የሚቻል መሆን አለበት (ፍ/ብ/ህ1715)
4. የውሉ አጻጻፍ /…
የውሉ አጻጻፍ ፎርም
ፍ/ብ/ህ 1678 (3) እና 1719
-ህግ አንዳንድ ውሎችን በተመለከተ ሊፈጸሙ የሚገባበትን ፎርም
አስቀድሞ ያስቀምጣል፤ በመሆኑም እንደዚህ አይነት ውሎች በጽሁፍ
መደረግ አለባቸው
-ህጉ የጽሁፍ ፎርም ከሚያስቀምጥላቸው ውሎች ውጭ ግን ተዋዋይ
ወገኖች በመረጡት ፎርም ውላቸውን መፈጸም ይችላሉ።
የጽሁፍ ፎርም ከሚያስፈልጋቸው ውሎች ውስጥ የሚከተሉት ይገኙበታል፡-
- ተቀዳሚ ውሎች (ፍ/ብ/ህ 1721)፤
- ውልን ለመለወጥ የሚደረጉ ውሎች (ፍ/ብ/ህ 1722)፤
- የማይንቀሳቀስ ንብረትን የሚመለከቱ ውሎች (ፍ/ብ/ህ 1723)
- ከአስተዳደር መ/ቤት ጋር የሚደረጉ ውሎች (ፍ/ብ/ህ 1724)
- የዋስትና እና የኢንሹራንስ ውሎች (ፍ/ብ/ህ 1725)
በጽሁፍ እንዲፈጸም የተደረገ ውል የሚከተሉትን ነገሮች ከግምት ውስጥ ማስገባት አለበት
- ልዩ በሆነ ሰነድ መዘጋጅት አለበት (ፍ/ብ/ህ 1727)፤
- ተዋዋይ ወገኖች በሙሉ መፈረም አለባቸው (ፍ/ብ/ህ 1727)፤
- በሁለት ምስክሮች መፈረም አለበት (ፍ/ብ/ህ 1727)፤
- ፊርማው በጽሁፍ ወይም በጣት አሻራ ሊደረግ ይችላል (ፍ/ብ/ህ 1728)
- ምስክሮቹ አካለ መጠን የደረሱና ያልተከለከሉ መሆን አለባቸው (ፍ/ብ/ህ
1724)
በዚህ ዙሪያ ሀሳብ አስተያየት ጥያቄ ካለወት ግሩፓችን ላይ ይፃፉልን
መረጃዎች በፍጥነት እንዲደርሷችሁ ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇👇👇
http://t.me/judgeoffed
ማሳሰቢያ :ከዚህ የተለየ በሌላ ተከታታይ ትምህርት እንድንመጣ ና እንድንማር ከፈለጉ 10 ሰው comment ላይ ገብቶ ርዕስ ይፃፍልን።እኛ 10 comment ካገኘን በዛ ርዕስ እናስተምራለን
ክፍል 3 በክርቡ ይጠብቁን ቻናላችንን #share ማድረግ ግሩፓችን ላይ comment. መፃፍ ብቻ ነው!!

BRAINSTORMING
• I AM 5 LETTERS WORD. IF THE 5 LETTERS ARE AVAILABLE I AM A
TALENT IN YOU. IF YOU REMOVE MY FIRST LETTER I WILL DIE. IF YOU
REMOVE MY FIRST TWO LETTERS I WILL BE SICK. WHO AM I? መልስ comment ላይ ፃፉ