ስም ማጥፋት defamation
ስም ማጥፋት የአንድን ሰው ስም ፣ ስብእና ፣ የሚያጎድፍ ንግግር ወይም ፃሁፍ ማለት ሲሆን በፍታብሔር አንቀፃ 2044 መሰረት የስም ማጥፋት ድርጊት ተፈፃሞል ሊባል የሚችለው ድርጊቱ የተፈፀመው በህይወት ባለ ሰው ላይ የሆነ እንደሆን ነው
በኢትዮጵያ የፍታብሔር ህግ መሰረት የስም ማጥፋት እንዲባል ድርጊቱ የስም ማጥፋቱ የተደረገው ለሶስተኛ ወገን መሆን አለበት ይህም ማለት ስም አጥፍቷል የተባለው ግለሰብ ስም ማጥፋቱን አደረገ የሚባለው ለሶስተኛ ወገን የአንድን ግለሰብ ስም በማጥፋት ማንነት በማንቋሸሽ ፣ መልካም ስብዓናውን የሚነካ ነገር የተናገረ እንደሆነ ነው
ሌላው ተጨማሪ ነገር በፍታብሔር አንቀፃ 2045(2) መሰረት ስም ማጥፋት ተፈፅሟል እንዲባል ስም ማጥፋቱን በንግግር ወይም በፅሁፍ ፈፃሟል እንዲባል በንግግር ወይም በፃሁፍ ፈፃሟል እንዲባል በንግግሩ ወይም በፅሁፉ የአንድን ሰው ስም በተለየ መገልፃ ይኖርበታል
የአንድን ሰው ስም በተለየ ካልገለፀ በቀር ስም ማጥፋት እንደተፈፀመ አያስቆጥረውም
ለስም ማጥፋት ክስ መከላከያ ወይም መቃወሚያ ምክንያቶች
1) የተደረገው ንግግር ወይም ፃሁፍ ለህዝብ
ጥቅም እንደሆነ የተደረገው እንዲሁም በፍታብሔር ህግ አንቀፃ 2046 መሰረት ተከሳሽ ላይ የገለፀው ሃሳብ ሀሰት መሆኑን በእርግጥ ያወቀው ካልሆነ በቀር እንደ ስም ማጥፋት አያስቆጥረውም
2) የተነገረው ጉዳይ ወይም ተከሳሽ ያደረገው የስም ማጥፋት ጉዳይ እርግጠኛ ለመሆኑ ማስረጃ ካገኘ ስም አጠፋ አያሰኘውም እንደዚህ ያለው ሁኔታ የተደረገው የስም ማጥፋት ጉዳይ በተለይ ሰውየውን ለመጉዳት ብቻ ያደረገው መሆኑ ካልተረጋገጠ በቀር በአላፊነት አይጠየቅም
3) የተፈፀመው ድርጊት በምክር ቤት ( በፓርላማ ) ክርክር ወይም በፍርድ ቤት ክርክር ላይ ከሆነ የተናገረው በሀላፊነት አይጠየቅም የፍታብሔር ህግ አንቀፅ 2048(1)
4) በጋዜጣ ታትሞ የወጣ የስም ማጥፋት ነገር ተደረጎ እንደሆነና ተከሳሹም በጋዜጣ አማካኝነት የሰውን ስም ያጠፋው በተለየ አንድን ሰው ለመጉዳት ሳይሆንና ከፍ ያለ ቸልተኝነት ያላደረገ ሆኖ ሲገኝ በከሳሹም ጠያቂነት ይቅርታ ከጠየቀ ሀላፊነቱ ይወገድለታል
share/join👇👇👇👇
https://t.me/judgeoffed
share/join👇👇👇👇
https://t.me/judgeoffed
እስኪ ይህቺን ተጋበዙልኝ