የአዲስ አበባ ነዋሪው ወጣት ኑረዲን ዚያድ በ29ኛው ዙር አድማስ ዲጂታ ሎተሪ በ3ኛው ዕጣ የ1ሚሊየን ብር ቼኩን ከኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ተረክበዋል ፡፡ ወጣት ኑረዲን በከብት እርባታ ላይ የተሰማራ ሲሆን አልፎ አልፎ እንደመዝናኛም ሆነ ዕድልን ለመሞከር በማሰብ የአድማስ ዲጂታል ሎተሪን ቴክስት ያደርጋል ፣ብዙ ዙሮች ቢያልፉትም በ29ኛው ዙር ግን ዕድል ወደ እርሱ በመዞሯ በ3ኛው ዕጣ የ1ሚሊየን ብር ዕድለኛ ሆነዋል ፡፡በደረሰውም ገንዘብ የከብት እርባታውን እንደሚያጠናክርበት ገልጾልናል ፡፡
#national_lottery #lottery_service #ethiopian_national_lottery #ethiopian_lottery #admas_lottery #lottery
#national_lottery #lottery_service #ethiopian_national_lottery #ethiopian_lottery #admas_lottery #lottery