ክቡራን የሎተሪ ደንበኞቻችን እንኳን ለ2017 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ እያለ የእንቁጣጣሽ 2017 ሎተሪ ዛሬ ጳጉሜን 5 ቀን 2016 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ዕድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡ የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል፡፡
ለዕድለኞች እንኳን ደስ ያላችሁ!!
መልካም አዲስ ዓመት ይሁንላችሁ!!
የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት
ለዕድለኞች እንኳን ደስ ያላችሁ!!
መልካም አዲስ ዓመት ይሁንላችሁ!!
የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት