Maf Spark


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский


YouTube :👇
https://www.youtube.com/@MafSpark
Tiktok :👇
tiktok.com/@mafspark
Instagram :👇 https://www.instagram.com/mafspark1
🖼 ምርት እና አገልግሎቶን ማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን !! 
ሀሳብ አስተያየት ካሎት
owner @maelef7
ያናግሩን🐐

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Статистика
Фильтр публикаций


የዛሬው Hamster Kombat Daily Cipher Morse code
1,000,000 ውሰዱ
ከአርብ ማታ እስከ ቅዳሜ ማታ

steps 📩
በመጀመሪያ መሀል ላይ daily cipher
የሚለውን ትጫኑና ቀይ ሲመጣላችሁ


ይሔንን ኮድ ማስገባት
📌📌📌📌📌
The code: FARM

F: ••-• (dot dot dash dot)
A: •- (dot dash)
R: •-• (dot dash dot)
M: -- (dash dash)

☑️hamster mini app ቲንሽ ለውጥ አምጥቷል ግራ እንዳትጋቡ
☑️hamster 40 million መግባታቸውን አስመልክተው አዲስ ካርድ አምጥተዋል
TG leaders ይባላል በጣም አሪፍ profit  per hour alew ውሰዱ
የሚገኘው
special tap በመቀጠል new card ከዛ መግዛት

1k 0 23 4 20

Ⓜ️Maf Spark

🌟በአሁኑ ሰአት ብትሰሩአችሁ ልታተርፉባቸው የምትችሉት ምርጥ አምስት airdrops  እና አጨዋወታቸው !!

1. Hamster combat

📍እወነተኛነቱ ከፍተኛ ነው

📍ከተጠናቀቀ በኋላ  TON
        blockchain ላይ  launch
         ይደረጋል

📍ከ160,000,000 በላይተጨዋቾች
      አሉት

📍  በየቀኑ 5 million and 1 million
     የሚያስገኙ ጨዋታዎች አሉ እነሱን
      መጫወት ( በጣም ቀላል ኮድ 
      ማስገባት ነው )

📍taptap ማድረግ አይጠበቅባችሁም

📍ባገኛችሁት coin profit per hour
     እየገዛችሁ profit / hour ማሳደግ

📍profit per hour ነው የሚያዘው
      ግን አይታወቅም ሁለቱንም ማሳደግ 
      ይመረጣል

📍ሀምሌ ወር ላይ መጨጥ መግዛት
      ይጀመራል ተብሎ ይጠበቃል

2. tapswap
📍 55,000,000 million በላይ 
      ተጫዋቾች አሉት

📍ሁለተኛ ደረጃ ይይዛል በተጨዋች
      ብዛት

📍Ton blockchain ላይ launch
      ይደረጋል

📍coin ማግኘት የምትችሉት tap tap
     በማድረግ ,   ተጨማሪ ሰው
      በመጋበዝ እና በ200,000 bot
      ገዝታችሁ በየቀኑ እስከ 172,000
      ማግኘት

  📍  ሰኔ 30 ወደ ገበያ ይወጣል ተብሎ
     ይጠበቃል
 
3. blum
📍 እውነተኛነቱ ከፍተኛ ነው

📍ብዙ ተጫዋቾች አሉት

📍taptap ማድረግ የለውም coin
     የምታገኙት  tasks አሉ እኑሱን
    በመስራት , ሰው በመጋበዝ
    የጋበዛችሁት ሰው በሰራው ልክ
    ለእናንተ ይታሰብላችኋል በተጨማሪም
    በየቀኑ game መጫወቻ ካርድ
    ይሰጣችኋል በመጫወት ( ግን card
     ባትጫወቱበት ይሻላል ጥቅም
      ሊኖረው ይችላል )

📍 አንድ ተጨዋቾች 10 ተጫዋች ብቻ
    መጋበዝ ይችላል

📍 በነሀሴ ወር መጨረሻ አካባቢ ገባያ
    ላይ ይወጣል

  4. Yescoin
    📍20,000,000 በላይ ተጨዋቾች
         አሉት

    📍ton blockchain ላይ launch
       ይደረጋል

    📍coin የምታገኙት tap tap
       በማድረግ , bot በመግዛት ,
      Tasks አሉ በመስራት እና ሰው
      በመጋበዝ( ብዙ coin ያሰጣል )

   📍 መቼ ወደ ገበያ እንደሚወጣ
        አልታወቀም

5. pixelverse
📍በጣም ብዙ ተጫዋች እያገኘ ነው

📍ብዙ ተጨዋቾች አሉት አዲስም ነው

📍 እስከአሁን ከton ጋር ስምምነት የለም ግን ይኖራል ተብሎ ይገመታል

📍 አጨዋወቱ ከhamster  ጋር
       ይመሳሰላል   በየቀኑ fixed ያልሆነ    
      coin  የሚያስገኙ  ጨዋታዎች አሉ

📍 pixelverse ላይ  ለየት ያለ ነገር አለ
    ነጥብ የምታገኙበት fight
   የሚለው ላይ ሔዳችሁ መድባችሁ
   tap tap በማድረግ ትወዳደራላችሁ
   ከተሸነፋችሁ 3ሺ ይቀነሳል ካሸነፋችሁ
   6000 ትወስዳላችሁ

📍መቼ ወደገበያ እንደሚወጣ 
    አልታወቀም

6. memefi coin
  📍 በቴሌግራም verified የተደረገ ነው

  📍ብዙ ተጨዋቾች አሉት በቁጥር
       ባይገለፅም

  📍አጨዋወቱ ከnotcoin ጋር 
      ይመሳሰላል

  📍 tap tap ማድረግ , bot መግዛት ,
       taskochn መስራት በቃ ተመሳሳይ
       ነው ከላይ ካሉት ጋር

  📍 መቼ ወደገበያ እንደሚወጣ 
           አልተነገረም 

ማሳሰቢያ ☑️
💠ከላይ ካስቀመጥኩላችሁ airdrops ውስጥ የሚሸጥ ወይም ወደ ገንዘብ እየተቀየረ ያለ የለም ❌ እንገዛለን እንሸጣለን የሚሉ ካሉ ውሸት ነው

💠ከቴሌግራም ዋሌታችሁ ጋር connect ባታደርጉ ይመረጣል እውነተኛ ይባሉ እንጂ 100% እርግጠኛ መሆን አይቻልም ከዛ ይልቅ kucoin tonkepper እና ከመሳሰሉት ጋር ገንዘብ ከማታስቀምጡባቸው ጋር አገናኙ

💠ያልጀመራችሁ በቲንሽ ጊዜ ውስጥ ስለሚያበቃ ሁሉም ነገር ጀምራችሁ ብታስቀምጡ ይመረጣል

አዳዲስ መረጃዎች  የማሳውቃችሁ ይሆናል

የትኛውን እየሰራችሁ ነው ?

Ⓜ️
Maf spark

2.1k 0 11 13 37

የዛሬው Hamster Kombat Daily Combo
5,000,000 coin
1. Markets tab ➡️ Staking
2. Specials tab ➡️ Youtube Gold Botton
3. Legal tab ➡️ Licence Bangladesh

2.9k 0 40 11 33

Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ማን ያውቃል ? 😎

mission started
YouTube :
https://www.youtube.com/@MafSpark

Tiktok :
tiktok.com/@mafspark

Instagram : https://www.instagram.com/mafspark1


🌟የዛሬው Hamster Kombat Daily Cipher Morse code

1,000,000 ውሰዱ
ከሐሙስ ማታ እስከ አርብ ማታ ተረጋግታችሁ ማስገባት ትችላላችሁ

📩STEPS
1. ወደ ቦቱ ከገባችሁ በኋላ  "Earn per tap" የሚለውን ሶስት ጊዜ በመንካት ቀይ ነገር ከመጣላችሁ

2. ከዛ ከታች ያስቀመጥኩላችሁን code በትክክል ማስገባት

dash(-)፦ በደንብ ጫን አድርጋችሁ መልቀቅ
dot(.)፦ አንድ ጊዜ መንካት ብ


The code: PUMP

P: •--• (dot dash dash dot)
U: ••- (dot dot dash)
M: -- (dash dash)
P: •--• (dot dash dash dot)

Share guys✅
ያልጀመራችሁ ብትጀምሩ ታተርፋላችሁ

https://t.me/hamstEr_kombat_bot/start?startapp=kentId1402581321


የዛሬው Hamster kombat daily combo

በትክክል  በማስገባት 5,00ዐ,000 ውሰዱ
    -  ቅደም ተከተል አያስፈልግም
  
1. Markets tab ➡️ GameFi Tokens
2. Specials tab ➡️ Villa for the DEV
3. Markets tab ➡️ P2P Trading

ያልጀመራችሁ ብትጀምሩ ታተርፋላችሁ 🌟
ለመጀመር link
https://t.me/hamster_kombat_Bot/start?startapp=kentId6923868928g


በ suno ai
ይሔ ለእናንተ የሰራሁት ሙዚቃ ነው
ጋበዝኳችሁ😁
እናንተም ስሩበት

3.6k 0 12 12 42

🌟ምርጥ ai tools በነፃ የሚሰሩ የምትፈልጉትን ነክታችሁ መጠቀም ትችላላችሁ

1. perplexity ai

✨ማንኛውም ጥያቄ ይሰራል
✨ files ለምሳሌ pdf ሰጥታችሁት የፈለጋችሁትን ጥያቄ ከፋይሉ ብትጠይቁት ይመልሳል
✨ከሰጣችሁት file short note ያወጣል 
✨ጥያቄ በፎቶ ሰጥታችሁት ይመልሳል

2. suno ai

✨ በነፃ ሙዚቃ ይሰራላችኋል
✨ በፈለጋችሁት የሙዚቃ styles
✨በወንድ ወይም በሴት ድምፅ መርጣችሁ
✨ ለልደት ለሰርግ ለተለያዩ ነገሮች ለምትወዱትን ሰው በራሱ ስም ሙዚቃ መስራት ትችላላችሁ
✨አማረኛም ይሰራል 💀

3. leiapix ai

✨ photo to animation video generator
✨ ፎቶ ሰጥታችሁት ወደ  video ይቀይራል ማለትም ፎቶአችሁ እንቅስቃሴ እንዲፈጥር ይጠቅማችኋል


4. Ideogram

✨ text to photo
✨ ፅሁፍ ትሰጣላችሁ ፎቶ ይመጣላችኋል
✨ እናንተ የምትፈልጉትን አይነት ፎቶ በፁሁፍ አስቀምጣችሁለት ወደ ፎቶ ቀይሮ ያመጣላችኋል በጣም አሪፍ ነው 
✨ አማረኛ ይሞክራል 😁


5. scispace ai

✨ research maker
✨ እናንተ  ርዕሰ  ትሰጡና በሰጣችሁት ርዕስ research ይሰራላችኋል
✨  table ሰጥታችሁት ያስረዳችኋል ስለ table for example periodic table  ሰጥታችሁት ያስራዳችኋል ሁሉንም
✨ ተጨማሪ ስትጠቀሟቸው ታገኛላችሁ

የተኛውን ወደዳችሁት 🌟 ?
Comment 📩
እኔ suno ai🖐

maf spark
@mafspark


✅የዛሬው Hamster Kombat Daily Cipher Morse code
1,000,000 ውሰዱ
ከእሮብ ማታ እስከ ሐሙስ ማታ ተረጋግታችሁ ማስገባት ትችላላችሁ

📩STEPS
1. ወደ ቦቱ ከገባችሁ በኋላ  "Earn per tap" የሚለውን ሶስት ጊዜ በመንካት ቀይ ነገር ከመጣላችሁ

2. ከዛ ከታች ያስቀመጥኩላችሁን code በትክክል ማስገባት

dash(-)፦ በደንብ ጫን አድርጋችሁ መልቀቅ
dot(.)፦ አንድ ጊዜ መንካት ብቻ

The code: FORK

F: ••-• (dot dot dash dot)
O: --- (dash dash dash)
R: •-• (dot dash dot)
K: -•- (dash dot dash)

Share guys✅

4k 0 47 5 46

Hamster
   1. መሸጥ ተጀምሯል
   2. መቼ list ይደረጋል
   3. profit per hour ወይስ coin
        የትኛውን እንስራ
አጭር ማብራራያ በአዲስ ቻናል የመጀመሪያው ቲክቶክ ቪድዮ
አበረታቱ እስኪ guys 💀

https://vm.tiktok.com/ZMrYvcRpR/
Visit TikTok to discover videos!
Watch, follow, and discover more trending content.


🌟የዛሬው Hamster Kombat Daily Combo

1. Specials tab ➡️ Special Hamster Conference
2. PR&Team tab ➡️ Marketing
3. Markets tab ➡️ Trading Bots

በትክክል በማስገባት 5,000,000 ውሰዱ


✅የዛሬው Hamster Kombat Daily Cipher Morse code
1,000,000 ውሰዱ
ከማክሰኞ ማታ እስከ እሮብ ማታ ተረጋግታችሁ ማስገባት ትችላላችሁ

📩STEPS
1. ወደ ቦቱ ከገባችሁ በኋላ  "Earn per tap" የሚለውን ሶስት ጊዜ በመንካት ቀይ ነገር ከመጣላችሁ

2. ከዛ ከታች ያስቀመጥኩላችሁን code በትክክል ማስገባት

dash(-)፦ በደንብ ጫን አድርጋችሁ መልቀቅ
dot(.)፦ አንድ ጊዜ መንካት ብቻ

The code: DAPPS


D: -•• (dash dot dot)
A: •- (dot dash)
P: •--• (dot dash dash dot)
P: •--• (dot dash dash dot)

እነዚህን👇 ኮርሶች መማር የምትፈልጉ
መማር የምትፈልጉትን ንኩት

1. video editing
2.english ቋንቋ
3.full stack development
4.graphics design
ተመዝገቡ📩

4.9k 0 43 10 61

Guys hamster ላይ አሪፍ profit per hour የሚያስገኝ አዲስ ካርድ መተዋል ግዟቸው ⭐️

License Bangladesh -> legal tap

profit per hour ከ coin balance ይበልጣል so profit/hour አሳድጉ✅


TapSwap coming to TON

መልካም ዜና ስለ tapswap⭐️

የTelegram TON wallet ከ tapswap ጋር መስራት መጀመራቸውን አሁን አሳውቀዋል።
ይህ ማለት እውነተኝነቱን ከፍ ያደርገዋል።
52 million player እንደረሱም አሳውቀዋል
ያልጀመራችሁ ብትጀምሩ ታተርፋላችሁ ።

ለመጀመር link
👇👇👇👇
https://t.me/tapswap_mirror_2_bot?start=r_6441404350


የዛሬው hamster kombat
5,000,000 የሚያስገኘው combo
⭐️እንቢ ያላችሁ comment ላይ screenshot ላኩ


እነዚህን👇 ኮርሶች መማር የምትፈልጉ
መማር የምትፈልጉትን ንኩት ጥያቄያችሁ ተቀባይነት ሲያገኝ ትቀላቀላላችሁ
ሁለት መምረጥ ትችላላችሁ


1. video editing

2.english ቋንቋ

3.full stack development

4.graphics design

ተመዝገቡ📩

4.5k 0 23 11 13

Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
Good morning guys 😂


ተረጋጉ እንጂ

4.7k 0 12 10 44

✅የዛሬው Hamster Kombat Daily Cipher Morse code
1,000,000 ውሰዱ
ከሰኞ ማታ እስከ ማክሰኞ ማታ ተረጋግታችሁ ማስገባት ትችላላችሁ

📩STEPS
1. ወደ ቦቱ ከገባችሁ በኋላ  "Earn per tap" የሚለውን ሶስት ጊዜ በመንካት ቀይ ነገር ከመጣላችሁ

2. ከዛ ከታች ያስቀመጥኩላችሁን code በትክክል ማስገባት

dash(-)፦ በደንብ ጫን አድርጋችሁ መልቀቅ
dot(.)፦ አንድ ጊዜ መንካት ብቻ

The code: COIN

C: -•-• (dash dot dash dot)
O: --- (dash dash dash)
I: •• (dot dot)
N: -• (dash dot)

እነዚህን👇 ኮርሶች መማር የምትፈልጉ
መማር የምትፈልጉትን ንኩት ጥያቄያችሁ ተቀባይነት ሲያገኝ ትቀላቀላላችሁ
ሁለት መምረጥ ትችላላችሁ


1. video editing

2.english ቋንቋ

3.full stack development

4.graphics design

ተመዝገቡ📩
📩

5k 0 32 7 39

Hamster አዲስ ዜና

Guys አዲስ card መጥቷል
license India አሪፍ profit per hour ይሰጣል ✅
ተጠቀሙበት

የሚገኝበት ቦታ legal tap መጨረሻ ላይ 🌟


ProShot.apk
3.5Мб
Proshot
photo መነሳት ለምትወዱ 🌟
ብዙ ምርጫዎች አሉት
አሪፍ አፕ ነው ተጠቀሙበት
@mafspark


Hamster
ስንት ደረሳችሁ ?

የሚበልጠኝ አለ ?
😀
Profit per hour ነው ያልኩት
Comment ላይ ስንት እንዳላችሁ
አስቀምጡልኝ

Показано 20 последних публикаций.