Ⓜ️Maf Spark
🌟በአሁኑ ሰአት ብትሰሩአችሁ ልታተርፉባቸው የምትችሉት ምርጥ አምስት airdrops እና አጨዋወታቸው !!
1. Hamster combat
📍እወነተኛነቱ ከፍተኛ ነው
📍ከተጠናቀቀ በኋላ TON
blockchain ላይ launch
ይደረጋል
📍ከ160,000,000 በላይተጨዋቾች
አሉት
📍 በየቀኑ 5 million and 1 million
የሚያስገኙ ጨዋታዎች አሉ እነሱን
መጫወት ( በጣም ቀላል ኮድ
ማስገባት ነው )
📍taptap ማድረግ አይጠበቅባችሁም
📍ባገኛችሁት coin profit per hour
እየገዛችሁ profit / hour ማሳደግ
📍profit per hour ነው የሚያዘው
ግን አይታወቅም ሁለቱንም ማሳደግ
ይመረጣል
📍ሀምሌ ወር ላይ መጨጥ መግዛት
ይጀመራል ተብሎ ይጠበቃል
2. tapswap
📍 55,000,000 million በላይ
ተጫዋቾች አሉት
📍ሁለተኛ ደረጃ ይይዛል በተጨዋች
ብዛት
📍Ton blockchain ላይ launch
ይደረጋል
📍coin ማግኘት የምትችሉት tap tap
በማድረግ , ተጨማሪ ሰው
በመጋበዝ እና በ200,000 bot
ገዝታችሁ በየቀኑ እስከ 172,000
ማግኘት
📍 ሰኔ 30 ወደ ገበያ ይወጣል ተብሎ
ይጠበቃል
3. blum
📍 እውነተኛነቱ ከፍተኛ ነው
📍ብዙ ተጫዋቾች አሉት
📍taptap ማድረግ የለውም coin
የምታገኙት tasks አሉ እኑሱን
በመስራት , ሰው በመጋበዝ
የጋበዛችሁት ሰው በሰራው ልክ
ለእናንተ ይታሰብላችኋል በተጨማሪም
በየቀኑ game መጫወቻ ካርድ
ይሰጣችኋል በመጫወት ( ግን card
ባትጫወቱበት ይሻላል ጥቅም
ሊኖረው ይችላል )
📍 አንድ ተጨዋቾች 10 ተጫዋች ብቻ
መጋበዝ ይችላል
📍 በነሀሴ ወር መጨረሻ አካባቢ ገባያ
ላይ ይወጣል
4. Yescoin
📍20,000,000 በላይ ተጨዋቾች
አሉት
📍ton blockchain ላይ launch
ይደረጋል
📍coin የምታገኙት tap tap
በማድረግ , bot በመግዛት ,
Tasks አሉ በመስራት እና ሰው
በመጋበዝ( ብዙ coin ያሰጣል )
📍 መቼ ወደ ገበያ እንደሚወጣ
አልታወቀም
5. pixelverse
📍በጣም ብዙ ተጫዋች እያገኘ ነው
📍ብዙ ተጨዋቾች አሉት አዲስም ነው
📍 እስከአሁን ከton ጋር ስምምነት የለም ግን ይኖራል ተብሎ ይገመታል
📍 አጨዋወቱ ከhamster ጋር
ይመሳሰላል በየቀኑ fixed ያልሆነ
coin የሚያስገኙ ጨዋታዎች አሉ
📍 pixelverse ላይ ለየት ያለ ነገር አለ
ነጥብ የምታገኙበት fight
የሚለው ላይ ሔዳችሁ መድባችሁ
tap tap በማድረግ ትወዳደራላችሁ
ከተሸነፋችሁ 3ሺ ይቀነሳል ካሸነፋችሁ
6000 ትወስዳላችሁ
📍መቼ ወደገበያ እንደሚወጣ
አልታወቀም
6. memefi coin
📍 በቴሌግራም verified የተደረገ ነው
📍ብዙ ተጨዋቾች አሉት በቁጥር
ባይገለፅም
📍አጨዋወቱ ከnotcoin ጋር
ይመሳሰላል
📍 tap tap ማድረግ , bot መግዛት ,
taskochn መስራት በቃ ተመሳሳይ
ነው ከላይ ካሉት ጋር
📍 መቼ ወደገበያ እንደሚወጣ
አልተነገረም
ማሳሰቢያ ☑️
💠ከላይ ካስቀመጥኩላችሁ airdrops ውስጥ የሚሸጥ ወይም ወደ ገንዘብ እየተቀየረ ያለ የለም ❌ እንገዛለን እንሸጣለን የሚሉ ካሉ ውሸት ነው
💠ከቴሌግራም ዋሌታችሁ ጋር connect ባታደርጉ ይመረጣል እውነተኛ ይባሉ እንጂ 100% እርግጠኛ መሆን አይቻልም ከዛ ይልቅ kucoin tonkepper እና ከመሳሰሉት ጋር ገንዘብ ከማታስቀምጡባቸው ጋር አገናኙ
💠ያልጀመራችሁ በቲንሽ ጊዜ ውስጥ ስለሚያበቃ ሁሉም ነገር ጀምራችሁ ብታስቀምጡ ይመረጣል
አዳዲስ መረጃዎች የማሳውቃችሁ ይሆናል
የትኛውን እየሰራችሁ ነው ?
Ⓜ️Maf spark
🌟በአሁኑ ሰአት ብትሰሩአችሁ ልታተርፉባቸው የምትችሉት ምርጥ አምስት airdrops እና አጨዋወታቸው !!
1. Hamster combat
📍እወነተኛነቱ ከፍተኛ ነው
📍ከተጠናቀቀ በኋላ TON
blockchain ላይ launch
ይደረጋል
📍ከ160,000,000 በላይተጨዋቾች
አሉት
📍 በየቀኑ 5 million and 1 million
የሚያስገኙ ጨዋታዎች አሉ እነሱን
መጫወት ( በጣም ቀላል ኮድ
ማስገባት ነው )
📍taptap ማድረግ አይጠበቅባችሁም
📍ባገኛችሁት coin profit per hour
እየገዛችሁ profit / hour ማሳደግ
📍profit per hour ነው የሚያዘው
ግን አይታወቅም ሁለቱንም ማሳደግ
ይመረጣል
📍ሀምሌ ወር ላይ መጨጥ መግዛት
ይጀመራል ተብሎ ይጠበቃል
2. tapswap
📍 55,000,000 million በላይ
ተጫዋቾች አሉት
📍ሁለተኛ ደረጃ ይይዛል በተጨዋች
ብዛት
📍Ton blockchain ላይ launch
ይደረጋል
📍coin ማግኘት የምትችሉት tap tap
በማድረግ , ተጨማሪ ሰው
በመጋበዝ እና በ200,000 bot
ገዝታችሁ በየቀኑ እስከ 172,000
ማግኘት
📍 ሰኔ 30 ወደ ገበያ ይወጣል ተብሎ
ይጠበቃል
3. blum
📍 እውነተኛነቱ ከፍተኛ ነው
📍ብዙ ተጫዋቾች አሉት
📍taptap ማድረግ የለውም coin
የምታገኙት tasks አሉ እኑሱን
በመስራት , ሰው በመጋበዝ
የጋበዛችሁት ሰው በሰራው ልክ
ለእናንተ ይታሰብላችኋል በተጨማሪም
በየቀኑ game መጫወቻ ካርድ
ይሰጣችኋል በመጫወት ( ግን card
ባትጫወቱበት ይሻላል ጥቅም
ሊኖረው ይችላል )
📍 አንድ ተጨዋቾች 10 ተጫዋች ብቻ
መጋበዝ ይችላል
📍 በነሀሴ ወር መጨረሻ አካባቢ ገባያ
ላይ ይወጣል
4. Yescoin
📍20,000,000 በላይ ተጨዋቾች
አሉት
📍ton blockchain ላይ launch
ይደረጋል
📍coin የምታገኙት tap tap
በማድረግ , bot በመግዛት ,
Tasks አሉ በመስራት እና ሰው
በመጋበዝ( ብዙ coin ያሰጣል )
📍 መቼ ወደ ገበያ እንደሚወጣ
አልታወቀም
5. pixelverse
📍በጣም ብዙ ተጫዋች እያገኘ ነው
📍ብዙ ተጨዋቾች አሉት አዲስም ነው
📍 እስከአሁን ከton ጋር ስምምነት የለም ግን ይኖራል ተብሎ ይገመታል
📍 አጨዋወቱ ከhamster ጋር
ይመሳሰላል በየቀኑ fixed ያልሆነ
coin የሚያስገኙ ጨዋታዎች አሉ
📍 pixelverse ላይ ለየት ያለ ነገር አለ
ነጥብ የምታገኙበት fight
የሚለው ላይ ሔዳችሁ መድባችሁ
tap tap በማድረግ ትወዳደራላችሁ
ከተሸነፋችሁ 3ሺ ይቀነሳል ካሸነፋችሁ
6000 ትወስዳላችሁ
📍መቼ ወደገበያ እንደሚወጣ
አልታወቀም
6. memefi coin
📍 በቴሌግራም verified የተደረገ ነው
📍ብዙ ተጨዋቾች አሉት በቁጥር
ባይገለፅም
📍አጨዋወቱ ከnotcoin ጋር
ይመሳሰላል
📍 tap tap ማድረግ , bot መግዛት ,
taskochn መስራት በቃ ተመሳሳይ
ነው ከላይ ካሉት ጋር
📍 መቼ ወደገበያ እንደሚወጣ
አልተነገረም
ማሳሰቢያ ☑️
💠ከላይ ካስቀመጥኩላችሁ airdrops ውስጥ የሚሸጥ ወይም ወደ ገንዘብ እየተቀየረ ያለ የለም ❌ እንገዛለን እንሸጣለን የሚሉ ካሉ ውሸት ነው
💠ከቴሌግራም ዋሌታችሁ ጋር connect ባታደርጉ ይመረጣል እውነተኛ ይባሉ እንጂ 100% እርግጠኛ መሆን አይቻልም ከዛ ይልቅ kucoin tonkepper እና ከመሳሰሉት ጋር ገንዘብ ከማታስቀምጡባቸው ጋር አገናኙ
💠ያልጀመራችሁ በቲንሽ ጊዜ ውስጥ ስለሚያበቃ ሁሉም ነገር ጀምራችሁ ብታስቀምጡ ይመረጣል
አዳዲስ መረጃዎች የማሳውቃችሁ ይሆናል
የትኛውን እየሰራችሁ ነው ?
Ⓜ️Maf spark