🎙ኢማኑኤል አዴባዮር ስለኔማንያ ቪዲች፦
"ቪዲች አስቸጋሪ ሰው ነበር የመጨረሻ እብድም ነው ወደሱ መሮጥ ከድንጋይ ጋር ለመጋጨት እንደመሮጥ ነው አጥቂን በአንድ ጣቱ ማቆም ይችል ነበር በላይህ ላይ ይረማመድብህና አዝናለሁ ብሎህ ያልፋል ይረግጥህና አዝናለሁ ይልሀል.....
በጣም ይጮህብሀል ሲጮህብህም የምራቁ ፍንጣቂ እንዲወጣ ያደርጋል .... ቪዲች ለመግደል ዝግጁ የሆነ ሰው ነበር"
@man_united332