ኤሲ ሚላን ማርከስ ራሽፎርድን በውሰት ውል ለማስፈረም ለማን ዩናይትድ ጥያቄ አቅርቧል። ካይል ዎከርን በተመለከተ ድርድሮች ባሉበት የቆሙ ሲሆን
በትላንትናው እለትም የሚላኑ ዋና ዳይሬክተር ጆርጂዮ ፉርላኒ ኦማር ቤራዳን በስልክ ደውለው በማነጋገር በማርከስ ራሽፎርድ ዙሪያ ሰፋ ያለው ውይይት ማድረጋቸው ተመላክቷል።
የሚላን ፍላጎትም የተጫዋቹን ግማሽ ደሞዝ በመሸፈን ተጫዋቹን እስከአመቱ መጨረሻ ድረስ በሚቆይ የውሰት ውል ማስፈረም እንደሆነም ተያይዞ ተዘግቧል።
ዘገባው የጋዜጣ ዴሎ ስፖርት ነው
@man_united332