"ምርጡ ብቃቴ ነበር !!"
ኡራጓዊው የክለባችን አማካይ ማኑዌል ኡጋርቴ ከማንችስተር ሲቲ ጋር በተደረገው ጨዋታ ያሳየው ብቃት በእስካሁኑ የዩናይትድ ቆይታው ምርጡ እንደነበር ገልጿል።
"የደርቢው ጨዋታ በዩናይትድ ቤት ምርጡ ብቃቴ ነው ብየ አስባለሁ በጨዋታው ላይም እንደ ቡድን ጥሩ ነበርን።"
"ከጨዋታው በፊት ጨዋታውን እንደምናሸንፍ ሙሉ እምነት ነበረን ይሄንንም አድርገነዋል።"
"በጨዋታው ላይ የነበረኝ ሀላፊነት ኳሶችን መንጠቅ ፣ ተጋጣሚ ላይ ጫና መፍጠር እና መልሶ ማጥቃቱን ማደራጀት ነበር።"
"በመልበሻ ክፍላችን ጥሩ መነሳሳት አለ ከአዲስ አሰልጣኝ ጋር በአዲስ ፕሮጄክት መንቀሳቀስ ጀምረናል ።"
"ነገር ግን እኛ አሁን ላይ በሚገባን ቦታ አይደለንም እንደ ማንችስተር ዩናይትድ መጫወት ያለብን ፕሪሚየር ሊጉን እና ሻምፒዮንስ ሊጉን ለማሸነፍ ነው።"
@man_united332