ክለባችን ፍላጎት አለው!
ማን ዩናይትድ የፒኤስጂው የግራ መስመር ተመላላሽ ኑኖ ሜንዴዝ ላይ ፍላጎት እያሳዩ ይገኛሉ።
ፒኤስጂ ሰዎች እስከ 2029 ሚያቆየውን ኮንትራት ለመፈረም የተስማሙ የነበረ ቢሆንም አሁን ላይ ብዙ ትልልቅ ክለቦች እሱ ላይ ፍላጎት በማሳየታቸው የመፈረሙ ነገር አጠራጣሪ ነው። ሩበን አሞሪም እና ኑኖ ሜንዴዝ አንድ አይነት ወኪል ያላቸው ሲሆን ዩናይትድ ስለተጫዋቹ መረጃ አላቸው።
አልፎንሶ ዴቪዝ በሙኒክ ኮንትራቱን ሚያራዝም ከሆነ የዩናይትድ ዋና ኢላማ ቲዎ ህርናንዴዝ ወይ ኑኖ ሜንዴዝ ናቸው። ሜንዴዝ በስፖርቲንግ ከቦስ ጋር አብሮ መስራቱ አይዘነጋም።
ዘገባው የስካይ ስፖርት ነው።
@man_united332