ሀ. የሴት ቀስት፣ የእረኛ ቆሎ፣ ዳባቀድ፣ የደጋ የቆላ እንዳሁላ፣ ነብሮ እንዳሁላ፣ የጂብ ሽንኩርት፣ ምሳና፣ አሚራ፣ አሰረት፣ እንዘረዘይ፣ ጠሌንጂ፣ የእነዚህ ቅጠላቸው ስራቸው ቅርፍታቸው ።
ለ. ጨጎጎት፣ አዞ አረግ፣ አስተናግር፣ እፀ ሳቤቅ፣ አንተርፋ፣ ዋጊኖስ፣ አባሎ፣ ቅንቦ ጦቢያ፣ በለስ፣ ሁለገብ፣ ዝንጅብል፣ ወርቅ በሜዳ፣ አሞጭ፣ ነጭ ሽንኩርት ስራቸውን
ሐ. የበትረሙሴ የዋንዛ የእንኮይ ቅርፍታቸውን የቅንጭብ የቁልቋል የቆለቆል የቅንቦ የጦቢያ የበለስ የአንተርፋ አቢዳሞ ደማቸውን
መ. የሰጎን የእንቁላል የቆርነናት ቤት የጃርት እሾህ የጭጫት እንቁላል ዲን ከርቤ አልቴት ስመአንፋር ክብር ሰማይ ኩል ዘጭመረጭ ብጫ እንጉዳይ የድንጋይ እጣን የድንጋይ ተቀጽላ
ሠ. የምድር እንቧይ የገብር እንቧይ የዘረጭ እንቧይ የበትር ሙሴ የዋጊኖስ የምድር ቅንጭብ ፍሬያቸው እነዚህና እነዚህን የመሰሉ ሁሉ ለኪንታሮት መድሀኒት ይሆናል ። ነገር ግን በድፍረት ቢያደርጉ አደጋ ስለሚያደርስ ከጥቅሙ ጉዳቱ ስለሚበልጥ አስቀድሞ ማጥናት እና የመድሀኒት ቅመማ ልምድ ካላቸው ሰዎች ጋር መማከርና ማጥናት አለበት ።
እነዚህም ብዙ ግዜ በፊንጢጣው በኩል የሚደረጉ እንጂ በአፍ የሚወስዱ አይደሉም ። ነገር ግን መድሀኒቱ ሲደረግለት ለአንድ ሰው ጀርባውንና ማጅራቱን ስለሚሰማው ለማደዘዝ የዋጊኖስ ፍሬ ብቻ በማር ለውሶ መዋጥ ነው ። አደጋ ለይ ፈጽሞ አያደርስም ትንሽ የጉሮሮ መቁሰል አንዳንድ ግዜ ለአንድ ቀን የመጣል እና አለመደንገጥ ነው