የእግዚአብሔር ን ዕቡእ ስሞች በመጠቀም ጥሩ ነገር መስራት
እግዘብሔር የሚወደው ነገር ነው ።
ነገር ግን የእግዚአብሔርን ዕቡእ ስሞች በመጥራት ስሙን ላልተገባ አላማ ሰውን ለመጉዳት መጠቀም ትልቅ ስህተት እንደሆነ እንድታውቁት እፈልጋለሁ ።
ውድ የቻናሌ ተከታታዮች እንድታውቁት የምፈልገው ሁለት አይነት ሀይላት አሉ እነርሱም የቅዱሳን መላእክት ሀይል እና የእርኩሳን መናፍት ሀይል ናቸው ።
እነዚህን ሁለቱንም የፈጠረው አምላካችን እግዘብሔር ነው
ይህም ማለት እነዚህ ሁሉ ከእግዚአብሔር በታች መሆናቸውን እወቁ
የእግዘብሔርን ዕቡእ ስሞች በመጥራት ደሞ እነዚህን ሀይላት ማዘዝ እንችላለን ነገር ግን በ እግዚአብሔር ዕቡእ ስሞች ተጠቅመን እነዚህን ሀይላት ያልተገባ ነገር እንዲሰሩልን ማድረግ ጥንቆላ ይባላል
እንዲህ ያደረገ ደሞ በምድርም በሰማይም ቅጣቱ ከባድ ነው ።
ጠቢቡ ሰለሞን ክፉ መናፈስትን በእግዚአብሔር ዕቡእ ስሞች በማዘዝ
ቤተ መቅደሱን አስገንብቷል ድንጋይ አሸክሞ የእግዘብሔርን ቤተ መቅደስ
አሰርቷል ታድይያ ይህን ያረገው የእግዚአብሔርን ዕቡእ ስሞች በመጥራት ነው ። ይህንንም መርበብተ ሰሎሞን ላይ በግልፅ ማየት ትችላላችሁ።
ጥንቆላ
የጥንቆላ ስርአትና አመጣጥን ስንመለከት ወደ እነ ዝማዝያ ታሪክ ወደ ኋላ ይወስደናል
ሁለት መቶዎቹ የስማዝያ ነገዶች የወደቁ መላእክት አይደሉም
መላእክት አፈጣጠራቸው ረቂቅ ነው
የሚፈጠሩትም ከ 3 ባህሪያተ ነፍስ ብቻ ነው
እነዚህን 200 ነገዶች ግን ያመጣቸው የወሲብ ስሜት ነው ይሄ ደሞ ያለው የሰው ልጅ እንጂ መላእክት የላቸውም
እነዚህ 200 ነገዶች ወደ ሰው ልጅ የመጡት ከደብረ ቅዱስ ነው
ፍትወት ወይም ዝሙት ደሞ የሚገኘው በ አራቱ ባህርያተ ስጋ ሲሆን እንዚህም መላእክት ሳይሆኑ ከመላእክት ወገን የሚባሉ መሆናቸውን ልትገነዘቡ ይገባል።
እነዚህ ከመላእክት ወገን ናቸው የተባሉበት ምክንያት በመንፈሳው እወቀታቸው በመንፈሳዊ ጥበብ ስለበቁ እንደ መላእክት ተቆጥረው ደብረ ቅዱስ በሚባል ቦታ ተለይተው ይኖሩ ነበር ።
በልኡል ማእረግ አንድም በሰማይ ማእረግ የተሰጣቸው ናቸው ለምሳሌ ለአንድ ሰው የክብር ዶክትሬት እንደሚሰጠው ነገር ግን ግን ዶክተር እንዳልሆነ ሁሉ እነዚህም በማእረግ ከመላእክት እኩል ሆኑ እንጂ መላእክት አልነበሩም ።
በአጠቃላይ እነዚህ የወደቁት 200 ነገዶች ስጋ የለበሱ ሰዎች ናቸው
ለምሳሌ አቡነ ተክለ ሀይማኖት በቅተው ልክ እነደ መልአክ ክንፍ አብቅለዋል
ይህ ማለት ከመላእክት ወገን ሆነዋል ማለት ነው ነገር ግን መልአክ አይደሉም።
ይህም ማለት እነዚህም 200 ነገዶች ልክ እንደ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ከበቁ እና እደ መላእክት ከሆኑ ቦሀላ ተመልሰው የሰው ልጅን ተመኙ በ ዝሙት ተነደፉ ማለት ነው።
እነዚህ 200 ነገዶች 18 አለቆች አሏቸው አስራ ስምንቱም በመፅሐፈ ሄኖክ ተቀምጥዋል ዋና አለቃቸውም ስማዝያ ይባላል በቀጣይ ትምርቴ
የ 18 ንቱን ስም እና ከሰው ልጅ ጋር የሰሩትን ስራ ይዤ አቀርባለሁ ............